አስተውሎ የሚራመድ ብዙ ርቀት ይጓዛል!

አንድ በአካባቢው የተወደደና የተከበረ ነጋዴ በመጋዝኑ ውስጥ ሥራ ላይ እያለ በጣም የሚወድደው የእጅ ሰዓቱ ይጠፋበታል፡፡ በመጋዘኑ ውስጥ እየተመላለሰ ቢፈልግም ሊያገኘው አልቻለም። ከመጋዘኑ ውጪ በጨዋታ ላይ ያሉትን ልጆች ይጠራና በመፈለግ እንዲያግዙት ይጠይቃቸዋል፤ ሰዓቱን... Read more »

የአሻጥረኞች ሴራ በሕግ የበላይነት ይሸነፍ

በዘመነ ደርግ በ1960ዎቹ መገባደጃ አብዮቱ በተፋፋመበት ጊዜ ከውስጥ አብዮቱን ቦርቧሪ የተባሉት የደርግ ተቃራኒ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ከውጭ ደግሞ የሶማሊያ ወራሪ፣ የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም (በደርግ አጠራር) ወዘተ… ደርግን በተፈታተኑበት በዚያ ቀውጢ ሰዓት ነጋዴዎች በአገሪቱ የበርበሬ... Read more »

ትልልቅ ሐሳቦች በየትኞቹም እክሎች አይሰናከሉም !

‹‹ያለችን አንድ ኢትዮጵያ ነች፡፡ ከየትኛውም የፖለቲካ አመለካከት በላይ ሀገራዊ አንድነት ይበልጣል፡፡ አንድነት ማለት ግን አንድ አይነትነት ማለት እንዳልሆነ ሊሰመርበት ይገባል፡፡ አንድነታችን ልዩነታችንን ያቀፈ፣ ብዝሃነታችንን በህብረ ብሔራዊነታችን ያደመቀ መሆን አለበት›› ‹‹በዋናነት ፉክክራችን ከዓለም... Read more »

ተዓማኒነትና መሪነትን የሚፈትኑ ቀሪ የቤት ስራዎች

በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 102 ቁጥር አንድ መሰረት፣ በፌዴራልና በክልል የምርጫ ክልሎች ነጻና ትክክለኛ ምርጫ በገለልተኝነት እንዲያካሂድ ከማንኛውም ተጽዕኖ ነጻ የሆነ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይቋቋማል ይላል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ተቋም ለበርካታ ዓመታት... Read more »

የእኩይ ዓላማ ፈፃሚም አስፈፃሚም አንሁን!

የነገዋን ኢትዮጵያ የሚገነቡ ተስፋዎች፣ የኢትዮጵያን ህብረ ብሄራዊነት የምናይባቸው ተምሳሌቶች፣ ወላጅ ለፍቶ ደክሞ አሳድጐ ፍሬውን የሚያጭድባቸው ቡቃያዎች፣ ሀገር ከድህነቷ ቀንሳ ብዙ መዋዕለ ነዋይዋን ያፈሰሰችባቸው እምቡጦቿ ናቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች። የሀገራችን መጻዒ ዕድልና... Read more »

ቃል በተግባር መገለጽ መጀመሩ ይበል የሚያሰኝ ነው

ማንኛውም ኃላፊና የህዝብ ተመራጭ ኃላፊነቱን ሲያጓድል ተጠያቂ እንደሚሆን በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 12 ንዑስ አንቀጽ አንድ ላይ መደንገጉ ይታወቃል፡፡ ይህም ማለት አንድ ሰው የቱንም ያህል በአገሪቱ ካሉት የስልጣን እርከኖች ውስጥ ከፍተኛ የሚባለው... Read more »

እሴቶቻችንን በመጠቀም አገራዊ አንድነታችንን እንገንባ

ኢትዮጵያን የተለየ ውበት የሚያላብሷት የተለያዩ ባህሎች፣ እምነቶች እና ቋንቋዎች ያሏቸው ብሔሮችና ብሔረሰቦቿ ናቸው፡፡ እነዚህ የተለያየ ባህል፣ ማንነትና እምነት ያላቸው ሕዝቦች ደግሞ በአገራቸው ጉዳይ ላይ ባላቸው አንድነትና ህብረት በዓለም ማህበረሰብ ዘንድ ጭምር ይታወቃሉ፡፡... Read more »

ተማሩ ተማሩ ተማሩ!

“…ሁላችሁም ተማሪዎች ወገባችሁን አጥብቃችሁ ታጠቁ፤ ሀገራችሁና ወገናችሁ እየጠበቋችሁ ነው። ጊዜ የለንም ፍጠኑ። ከትናንቱ እጅግ ዘግይተናልና ለነገ መፍጠን አለብን። መሮጥ እንጂ መሄድ ብቻ አያዋጣንም። ለአልባሌ ነገር ጊዜ የለንም። ጊዜው የትምህርት፣ የሥራና የሀገር ግንባታ... Read more »

ማንም የማይዘውረው የፍትህ ሥርዓት መገንባት ወሳኝ ነው!

ጥንት ኢትዮጵያውያን ያለ ሕግ የኖሩበት ወቅት አልነበረም ማለት ይቻላል። ዛሬ ሕጎቻቸው ዳብረው፣ ፍትሕ ሰፍኖባቸው፣ መብታቸው ተከብሮላቸውና ነፃነታቸው ተጠብቆላቸው የምናያቸው ብዙዎቹ የዓለም አገራት በፅሁፍ የሰፈረ ሕግ ባልነበራቸው ዘመን በኢትዮጵያ በጽሑፍ የሰፈሩ፣ የህዝቡን መስተጋብር... Read more »