አድዋ…….የውህድ ደሞች ድል!

ወደኋላ በዐይነ ህሊናችን መለስ ብለን የዛሬ 123 ዓመት አካባቢ የነበረችውን ኢትዮጵያን ለመቃኘት ስንሞክር አገራችን ኢትዮጵያን እንደሚከተለው ሆና እናገኛታለን። በተደጋጋሚ በተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶች የደቀቀች ይህንን ተከትሎ ኢኮኖሚዋ የተዳከመ፣ ህዝቦቿ በኋላቀር የአኗኗር ዘይቤ... Read more »

የአድዋ ድልን ለዓለም ማን ያስተዋውቅ?

አውሮፓውያን በ18ኛው ክፍለ ዘመን ላስፋፉዋቸው ኢንዱስትሪዎቻቸው ጥሬ ዕቃን ለማግኘትና  ምርታቸውንም ለመሸጥ እንዲያመቻቸው የአፍሪካን አህጉር በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ በመወሰናቸው በበርሊኑ የአውሮፓ መንግስታት ጉባዔ  አፍሪካን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ሲወያዩ ኢትዮጵያም ቅኝ እንድትገዛ ከተወሰነባት አገሮች... Read more »

ሩቅ መንገድ ካልሄዱበት ሁልጊዜም ሩቅ ነው!

በግብርና ላይ የተመሠረተ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው አገራችን በተያዘው በጀት ዓመት የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ብቻ በቢሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ ዘይት፣ ስኳርና ስንዴ ከውጭ ለማስገባት ተዘጋጅታለች፡፡ ከንግድ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በ2011 በጀት ዓመት 400... Read more »

ዛሬም ቅድሚያ ስለአገር ብለን እንቁም!

ኢትዮጵያውያን አንድነታቸው ጎልቶ ከወጣባቸው ጊዜያት ሁሉ ተነጥሎ እንደ ምሳሌ የሚነገረው በ1888 ከጣልያን ወራሪ ጋር የተደረገው የአድዋ ጦርነትና ድል ነው። አዎን ከዚያ ቀደም አርባና ሃምሳ በማይሞሉ ዓመታት ውስጥ በየአካባቢው በነበሩ ነገስታት እኔ እበልጥ... Read more »

ሰላማችንን እንጠብቅ፣ አገራችንን እንገንባ!

በአገራችን የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ አስራ አንድ ወራትን አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ወራት በአንድ በኩል በርካታ ተስፋ ሰጪ ስራዎች ተከናውነዋል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ስጋቶችም ተደቅነዋል፡፡ ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ስንመለከት ከፊት... Read more »

አገናዝቦ መወሰን ዋጋ ከመክፈል ይታደጋል!

ከእለታት አንድ ቀን ቀበሮ የሚበላ ነገር አጥታ በጣም ተራበች።  ምግብ ፍለጋ ወደ አንድ አቅጣጫ ጉዞዋን ጀመረች። ብዙ ተጓዘች ግን ምግብ ማግኘት አልቻለችም። እናም ተስፋ ቆርጣ ሳለ ነበር ያልጠበቀችው ነገር የተመለከተችው። ለማረፍ በአንድ... Read more »

የለውጥ ጅማሬያችንን እነሆ!

ለውጥ ላይ ነን። የዛሬው ለውጥ ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ አርግዟል። ነፍሰጡሯን አገር በሚፈለገው መንገድ ማዋለድ ከተፈለገ፤ አንድ አካል ብቻውን ተጉዞና አግዞ ይጨርሰዋል ማለት ዘበት ነው። የትላንቱ መጥፎ ወደ ነገ እንዳይሻገር ጥሩውን ይዞ ሀገርን... Read more »

ለሰላም የተዘረጉ እጆችን ልናከብር ይገባል

ኢትዮጵያውያን አብሮ የመኖር እሴቶቻቸውን እያጎለበቱ፣ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን እያሰረፁ፣ የመልካም ተሞክሮዎቻቸውን፣ ታሪክና መተሳሰባቸውን ለመጪው ትውልድ እያወረሱ የመሄድ ባህልን ያሰርፃሉ ሲባል በአሁኑ ወቅት አልፎ አልፎ እየተከሰቱ ያሉት ተግባራት ስናይ ከዚህ ተቃራኒ ነው፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገመንግስት... Read more »

ክብር ለሰማእቶቻችን!

ዛሬ የተረከብናት ኢትዮጵያ በትውልድ ፈረቃ ታላቅ መስዋዕትነት የተከፈለባት ሀገር ነች። ቅደመ አያቶቻችንና አባቶቻችን ኢትዮጵያን ከጠላት ወረራ ለመታደግ የከፈሉት የገዘፈ የሕይወት መስዋዕትነት ነው ዛሬ በነጻነት ቆመን እንድንራመድ፣ ነጻ አየር እንድንተነፍስና የራሳችን ነጻ ሀገር... Read more »

በእጃችን ባለ ወርቅ እንድመቅ!

ችግር ሁለት መልክ አለው። አንደኛው የሚፈለገውን ነገር አጥተን የሚፈጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የሚፈለገው ነገር በእጃችን ኖሮም አጠቃቀሙን ሳናውቅ ቀርተን የሚያጋጥመን ችግር ነው። የእኛ የኢትዮጵያውያንን ታሪክን መለስ ብለን ስንቃኘው የምንረዳው ነገር ቢኖር በችግር... Read more »