365 ቀናትን በለውጥ ባቡር ላይ!

ቂምና ጥላቻን ለመስበክና ለማስፋፋት አይሁን እንጂ ያለፈን ታሪክ ማስታወስና ማውሳቱ ክፋት አይኖረውም። ስለሆነም ካሌንደራችንን ወደ ኋላ አንድ ዓመት ያህል እንመልሰውና አገራችን የነበረችበትን ሁኔታ መለስ ብለን እናስታውስ። የመጣበትን የረሳ መዳረሻውን አያውቅም አይደል ብሂሉ?... Read more »

ቃላችንን እንጠብቅ፤ ለፍፃሜው እንትጋ

አባይ የኢትዮጵያውያን የዘመናት የቁጭት ምንጭ ሆኖ ኖሯል። በአባይ ዙሪያ ስንሰማቸው የኖርናቸው ኪነቃሎቻችንም የቁጭት ድባብ ያጠላባቸው ነበሩ። “አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል፤ የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው፤” ወዘተ። በቃልም ሆነ በፅሑፍ የምናገኛቸው ግጥሞች... Read more »

ሕዝቡ ቃሉን ዳግም ያድስ፤ ለቃሉም ይገዛ !

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሲሆን ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያውያን እውቀት፣ ጉልበትና ገንዘብ ሠርቶ ማጠናቀቅ ህልም እንጂ እውን የሚሆን የማይመስላቸው ብዙዎች ነበሩ። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያውያን የጦር ጀግንነት ብቻ ሳይሆን በልማትም ጀግንነታችንን ለዓለም... Read more »

የፖለቲካ ስብራቶች በመጋቢት ፖለቲካ ይጠገኑ!

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የካቲትን የሚያክል ብዙ ታሪኮች የተፈጸሙበት ወር የለም ቢባል ስህተት አይሆንም። ኀዘኑም ደስታውም የካቲት ላይ ጫን ይላል። የስርዓትም የመንግሥትም ለውጥ የተከሰተውና የተጠነሰሰው የካቲት ላይ ነው ቢባል አሁንም ከዕውነታው ፈቅ... Read more »

በአገልጋይነት ጥላ ስር ተሰባስቦ ለሕዝብ መቆም ከፓርቲዎች ይጠበቃል!

ባለፉት ጥቂት ዓመታት አንስቶ የለውጡ አማካይ ዕድሜ ድረስ ቁጥራቸው 80 ይደርሳል ሲባሉ የነበሩት ፓርቲዎች በአንድ ጊዜ 107 ደርሰው መስማታችን አስገርሞን ሳያበቃ 108ኛው ፓርቲ ተመሰረተ መባሉን መስማታችን ሩጫው በፓርቲዎች ብዛት ቀዳሚ ለመሆን ነውን?... Read more »

ለውጡ ያስገኘውን ምቹ ሁኔታ በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል!

አገራችን አንድ ዓመት ባስቆጠረ የለውጥ ጊዜ ላይ ትገኛለች፡፡ በዚህ የለውጥ ወቅት በርካታ መሠረታዊ ጉዳዮች የተከናወኑ ቢሆንም በፖለቲካው መስክ ያለው የፖለቲካ ምህዳር መስፋት ጉዳይ ቁልፍ መለኪያ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ... Read more »

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ዕውን እንዲሆን እንስራ

የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ የካፒታል ገበያ እንዲፈጠርና የአገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ዘመኑ በሚፈልገው ደረጃና ይዘት እንዲጓዝ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምሯል። በዚህም እ.ኤ.አ እስከ 2020 በአገሪቱ የካፒታል ገበያ እውን እንደሚሆን ይፋ አድርጓል። የካፒታል ገበያ ዓለም አቀፍ... Read more »

የለውጥ አረሞች በጊዜ ይታረሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ አንድ ዓመት ሊሞላቸው የቀናት ዕድሜ ብቻ ይቀራሉ፡፡ በዚህ ወቅትም በርካታ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል፡ ፡ በሌላ በኩል ለውጡን የሚገዳደሩ እንቅፋቶችም ከለውጡ ጎን እንደተሰለፉ እስካሁን... Read more »

ሰላም አዋኪዎች፤ በህግ አምላክ ይባሉ!

ምግብ፣ መጠለያና ልብስ ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶች ናቸው። ሰላም ደግሞ የነዚህ ሁሉ መሰረት ነው። ሰላም ከሌለ ህይወት ዋስትና ሊያገኝ አይችልም። ሃብትና ንብረትም አይታሰብም። ቤተሰብ መመስረትም ሆነ ልጅ ወልዶ ማሳደግ አይቻልም። ቀጣይ ትውልድ... Read more »

የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ «የፈነዳ ኳስ» እንዳይሆን ጥንቃቄ ይደረግ!

በራስ ጥረትና ተነሳሽነት ውጤታማ የሆኑ በርካታ ወጣቶች አሉ። ጫማ ከማሳመርና ትናንሽ ከሚመስል ሥራ ተነስተው ዛሬ ትልቅ በሚባል ደረጃ ላይ የደረሱ፤ በራሳቸው ጥረት ፊደል ገበታን «ሀ» ብለው ጨብጠው ዛሬ ለተሻለ ደረጃ የበቁ ለብዙዎች... Read more »