
የኅብረተሰባችን ግማሽ አካል፣ የቤተሰብ መሠረትና ምሰሶ፣ እናትና እህት ወዘተ የሆኑት ሴቶች በአገር ግንባታም ሆነ በቤተሰብ አኗኗር ውስጥ ያላቸውን ሚና በዚህች ትንሽ ጽሑፍ ለመዘርዘር መሞከር ዓባይን በጭልፋ ይሉትን ብሂል ያስታውሳል። እናቶቻችን በከፍተኛ ማህበራዊና... Read more »

መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም የተጀመረው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እነሆ ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ሲከናውን ቆይቶ አሁን ፍሬ ሊያፈራ ከጫፍ ደርሷል። ፕሮጀክቱ ይጠናቀቃል ተብሎ ከተያዘለት ጊዜና ወጪ አንጻር ውስንነቶች ቢኖሩበትም በተለይ በአገሪቱ... Read more »

ኢህአዴግ መንበረ ስልጣኑን ከተቆናጠጠ በኋላ አምስት ሀገራዊ ምርጫዎች ተካሂደዋል:: በህገ መንግስቱ መሰረትም ስድስተኛ ምርጫ ዘንድሮ እንደሚካሄድ ይጠበቃል:: በርካታ ስጋቶችንና ተስፋዎችን አዝሎ የመጣው የዘንድሮ ምርጫ ይካሄድ፤ አይካሄድ በሚሉ ውዝግቦች ታጅቦ ዛሬ ላይ ደርሷል::... Read more »

ስለትምህርት ሲነሳ ቀድሞ የሚታወሰን የትምህርት ጥራት ጉዳይ ነው። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን የትምህርት ጥራት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ መንግስት ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ ዘርፉን ለመለወጥ እየሰራ ይገኛል፡፡ ዘንድሮ ተግባራዊ የተደረገው የትምህርት... Read more »

በአገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ማዕከል ያደረጉ ግጭቶችን በማባባስ ያለማቋረጥ እየተሰሩ ያሉ አጥፊ ስራዎች የአገሪቱን መልካም ገፅታ ከማጠልሸት ባለፈ በለጋ እድሜ ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ህይወት እየነጠቀ ይገኛል፡፡ ብሄር ተኮር መልክ ያላቸው ግጭቶቹ... Read more »

የኢፌዲሪ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ዙሪያ ያደረገውን የጥናት ውጤት በመጋቢት ወር 2009 ዓ.ም ይፋ አድርጎ ነበር። የዚህ ተቋም ጥናት ውጤትም መገናኛ ብዙኃኑ የታዘዙትን ብቻ የሚሰሩ “ባሬስታ” ሆነዋል፤ በአስፈጻሚው ተፅዕኖ... Read more »

የክርስትና አምነት ተከታዮች በዛሬው እለት የእየሱስ ክርቶስን የልደት ቀን የገናን በዓል በደማቅ ስነ ስርአት ያከብራሉ።በዓሉ በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ ስርአቶች የሚከበር መሆኑ እንዳለ ሆኖ የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ እንደየአቅማቸው እየደገሱ የተለያዩ መልኮችን በማስያዝ በአሉን... Read more »

ሴት እናት ናት። እናትነቷ እና አምጣ መውለዷ ከወንዶች በተሻለ መልኩ ለሰዎች እንድትራራ የሚያስገድዳት በመሆኑ፤ አጭበርብራም ሆነ ገድላ ስልጣን ለመያዝ አትፍጨረጨርም። ለዚህም ይመስላል በጦርነትም ሆነ በፖለቲካ አሻጥር በሚገኙ አገር የመምራት ስልጣን ላይ መድረስ... Read more »

“ወጣቶች ብልጽግናን ከወደዳችሁት ካርዳችሁን ስጡት፤ በልጽግናን ከጠላችሁት በድምጽ ቅጡት። ህይወታችሁን ለእኛም ሆነ ለየትኛውም ፓርቲ አትስጡ፤ ይሄ ትክክል አይደለም። በድምጽ የምትፈልጉትን ምረጡ የማትፈልጉትን ተው እንጂ ህይወታችሁን ፈጽሞ አትገብሩ! እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ልምድ... Read more »

ኢትዮጵያዊነት እንደ አባ መላዕከ ህይወት አክሊለማርያም ያሉ መስኪዶችን የሚገነቡ ፤እንደ ሀጂ ቱሬ አይነት ቤተክርስቲያን የሚያሰሩ ድንቅ አባቶች ያፈራች ሀገር ነች፡፡ የሃይማኖት አጥር ሳይገድባቸው የአንዱ ሃይማኖት ተከታይ ለሌላው ዘብ የሚቆምና መስዋዕትነትን የሚከፍል ህዝብ... Read more »