በዩኒቨርሲቲዎቻችን ያሉ ህግና ሥርዓቶች ይከበሩ!

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው የእውቀት ማዕድ ናቸው። በዚህ ተልዕኳቸውም ከአገር አልፎ ለዓለም የሚተርፉ የምርምር እና ስልጠና ውጤቶች የሚፈልቁባቸው ናቸው። በመሆኑም ተቋማቱ ከዘመናዊ አስተሳሰብ ጋር ተያይዞ ሰፋ ያለ አበርክቶ እንዳላቸው... Read more »

ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን በማክበር ጅምሩ ከፍፃሜ ይደርሳል!

 በቅርበት የማያውቁን የስነልቦና ጥንካሬ የሌለንና መጀመር የማንችል፣ብንጀምርም መፈጸም የሚሳነን አድርገው በንቀት የሚያዩን በርካቶች ናቸው፡፡ እኛ ግን የጀመርነውን ዳር የምናደርስ፣ የመንፈስ ጥንካሬያችን ዘመናትን የተሻገረ ጀግናና ኩሩ ሕዝቦች ለመሆናችን የቀደመውና እያከናወንን ያለው የታሪክ አሻራችን... Read more »

ነገን የተሻለ ለማድረግ ዛሬን እንስራበት!

 ተማር ልጄ——ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከጄ፤ ስማኝ ልጄ——– ሌቱ ፀሃይ ነው፤ ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው!———- እነዚህ ስንኞች በአንድ ወቅት በአገራችን አንጋፋ የሙዚቃ ሰው በአለማየሁ እሸቴ የተቀነቀኑ ናቸው።... Read more »

ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጀምሩ ግብ አስቀምጠው ይሁን!

 የነገው ቀን ትምህርት በመላ ሀገሪቱ የሚከፈትበት ዕለት ነው። ለሁለት ወራት የተለያዩ ጓደኛሞች፣ መምህራንና የትምህርት ማህበረሰቡ በናፍቆት የሚገናኝበት፤ ተማሪዎች ከመምህራኖቻቸውና ከመማሪያ ክፍሎቻቸው ጋር የሚተዋወቁበት ዕለት መሆኑም ቀኑን ልዩ ያደርገዋል። በዚህ ወቅት የትምህርት ቤቶች... Read more »

ዘመናችንን እንስራ!

 ዛሬ አዲስ ዓመት ነው። የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን። አምና አዲስ ዓመትን ከጀመርንበት ዕለት ጀምሮ ቀናት ቀናትን፤ ሳምንት ሳምንታትን፤ ወራትም ወራትን እየተኩ አሮጌው ዓመት ተገባዶ እነሆ የ2012 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዛሬ ተጀመረ። ይህ... Read more »

ብሔራዊ አንድነታችን ለሰላማችንና ብልጽግናችን!

 ያሳለፍናቸው የጳጉሜን አምስት ቀናት የብልፅግና፣የሰላም፣የአገራዊ ኩራት ፣የዴሞክራሲ፣የፍትህ ቀን ተብለው በመሰየማቸው አኩሪና ይበል የሚያሰኝ ተግባራት ተከናወኖባቸው አልፈዋል። የዛሬው የመጨረሻውና የአዲስ ዓመት ዋዜማ ጳጉሜን ስድስት ቀን 2011ዓ.ም. ደግሞ የብሔራዊ አንድነት ቀን በማለት እያከበርነው እንገኛለን።... Read more »

ለህጎች ተግባራዊነት ሁሉም የበኩሉን ይወጣ!

 ህግ፣ ደካማው እንዳይሰጋ፤ ብርቱው ደግሞ እንዳይታበይ የሚያደርግ ከለላ ነው። ዜጎች ከአቅማቸው በላይ የሆኑ ሰዎች ሲያስቸግሯቸውና እንደማይቋቋሟቸውም ሲረዱ ‹‹በህግ አምላክ›› ሲሉ ህግን ጥላ ከለላ በማድረግ ድምፃቸውን ያሰማሉ፤ ብሎም ለሚመለከተው አካል ህግን መሰረት አድርገው... Read more »

ዴሞክራሲ እንዲጎለብት መብትና ግዴታችንን እንወቅ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ስርዓቶች ውስጥ አልፋለች። እነዚህ ስርዓቶች ደግሞ የየራሳቸውን አሻራ ጥለው አልፈዋል። አሁን ለምንገኝበት ስርዓት መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው የፊውዳል ስርዓትም የራሱን ዳና አኑሮ ያለፈ ነው። ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የዴሞክራሲ እጦት ነው።... Read more »

በጎ በጎ ታሪኮቻችንን በማሰብ ለሠላም እንቁም

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው።በሀገር መኖር፤ የሚቻለው ወጥቶ መግባት፤ ተምሮ እራስንና ቤተሰብን መርዳት፤ ሰርቶ መክበር፤ ወልዶ መሳም፤ ዘርቶ መቃም የሚቻለው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው።ሰላም በሌለበት ሁሉም ነገር ከንቱ ነው።እንኳንስ ለሌላው ለራስም መሆን... Read more »

እኛ ካልተቀየርን የዓመቱ ወሮችና ቀናቶች አዲስ አይደሉም!

 ዓመት ሲለወጥ ሁልጊዜ ተስፋችን ይታደሳል፡፡ አዲስ ነገርም ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ነገር ግን ሁኔታውን በደንብ ከተረዳነው የዓመቱ ወሮችና ቀኖች በራሳቸው አዲስ አይደሉም፡፡ ያለእኛ አስተዋፅኦ በራሳቸው ምንም ሊያደርጉልን አይችሉም፡፡ ያው ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዓርብ፣... Read more »