የክረምት ስራዎቻችን ውጤታማ እንዲሆኑ እንረባረብ !

 ‹‹ሰኔ ግም ››ሲል፤ ‹‹ለመጪው ክረምት›› እየተባሉ የሚዘጋጁ የተለመዱ ስራዎች አሉ። ሰኔ አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻው የሚገባበት፤ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የስራ ዕቅዶቻቸውንና በጀታቸውን አጠናቀው የቀጣዩን አመት ስራ ለመጀመር የሚሰናዱበት ነው። ተማሪው ትምህርት... Read more »

መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያ ብሩህ ነው!

የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ባለቤት፣ የነጻነትና የሉዓላዊነት ተምሳሌት፣ የኩሩና ጀግና ህዝቦች እናት፣ የውብ ብሔሮችና የአስደማሚ ባህሎች ሙዳይ፣ የተፈጥሮ ጸጋ ባለቤት፣ የብርቅዬ እንስሳትና አዕዋፋት መገኛ ናት አገራችን ኢትዮጵያ። እነ በላይ ዘለቀ፣ የነገረሱ ዱኪ፣... Read more »

ዲያስፖራው በሁሉም ዘርፍ እያደረገ ያለው ተሳትፎ እጅግ አኩሪ ነው!

 በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከሦስት ሚሊዮን እንደሚዘል መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ይህ የኅብረተሰብ ክፍል የተሻለ ኑሮ ፍለጋ፤ በፖለቲካ ተጽእኖ፤ ለትምህርት ወዘተ አገሩን ለቆ የወጣና ኑሮውንም በአውሮፓ፣ አሜሪካና በተለያዩ የዓለም አገራት የመሰረተ... Read more »

ትብብሩን ለኢትዮጵያና ኬንያ የላቀ ግንኙነት!

ኢትዮጵያ ለ127 ዓመታት ያለ ተወዳዳሪ የዘለቀውን የቴሌኮም ዘርፏን ተወዳዳሪ ማድረግ ያስቻለ ስምምነት ግሎባል ፓርትነርሽፕ ፎር ኢትዮጵያ ከተሰኘ የቴሌኮም ኩባንያ ጋር ከትናንት በስቲያ ፈርማለች። አዲሱ ኩባንያም ኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፉን ለውድድር ክፍት ለማድረግ አውጥታው... Read more »

ለአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብሩ ስኬታማነት የሁሉም አካላት ርብርብ ወሳኝ ነው!

 የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ዓላማ የአየር ሁኔታ ለውጥን መመከትና ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዕድገት ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነው። አረንጓዴ አሻራ የውሃ ጉዳይ ነው፤ የጤና ጉዳይ ነው። በምግብ ራስን ለመቻል ለሚደረገው ጥረት ዋነኛ መሳሪያም ነው።... Read more »

አገራችንን ከባዳም ከባንዳም እየጠበቅን የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ እናፋጥን!

 የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ነበረች። በአንድ በኩል ለ27 ዓመታት ያህል በሕዝብ ጫንቃ ላይ የነበረውን ህወሓት መራሹን መንግሥት ለማስወገድ በተቀጣጠለው ሕዝባዊ የተቃውሞ አመጽ አገሪቱ ወደለየለት መበታተንና መፈራስ ታመራለች የሚል... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እድሜውን የሚመጥን ተቋማዊ ቁመና እንዲላበስ

አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ 80 ሻማዎች ተለኩሰውለታል። ስምንት አሥርት ዓመታትን ማስቆጠር የቻለ አባት የህትመት ሚዲያ ሆኗል። ጋዜጣው የተቋቋመውና የመጀመሪያ እትሙንም ይዞ የወጣው ልክ የዛሬ 80 ዓመት ግንቦት 1933 ዓ.ም ነው። አዲስ ዘመን... Read more »

ለኢትዮጵያ ብልጽግና የዲያስፖራው ተሳትፎ ወሳኝ ነው!

 ኢትዮጵያዊነት ከሚገለፅባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ሃገርን መውደድ ነው። አንድ ሰው “እከሌ ኢትዮጵያዊ ነው” ሲባል ሃገሩን ይወዳል የሚል ትርጉምም ይኖረዋል። የኋላ ታሪካችንም ይህንን የሚያጠናክርልን ነው። ኢትዮጵያውያን በውጭው ዓለም ከሚታወቁባቸው መልካም ገጽታዎች ውስጥ አንዱ... Read more »

በአሸባሪው ህወሓት ርዝራዦች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቅ ለትግራይና ለመላ ኢትዮጵያ ሰላም ወሳኝ ነው!

በክፋት ተጠንስሶ በክፋት ያደገው አሸባሪው ህውሓት በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ በፈጸመው ጥቃት ምክንያት የመጨረሻ ግብዓተ መሬቱ ቢፈጸምም አሁንም የቀሩ ርዝራዦች የትግራይ ህዝብ መከራው እንዲበዛና ሰብዓዊ ዕርዳታ እንዳያገኝ በርካታ መሰናክሎችን ሲፈጥሩ ይታያሉ። አሸባሪ ቡድኑ... Read more »

ለትግራይ ዘላቂ ሰላምና ልማት የህዝቡ ሚና ግንባር ቀደም መሆን አለበት!

በትግራይ ክልል በተደረገው የህግ የማስከበር ህልውናው ያከተመው አሸባሪው ህወሓት በርካታ ምስቅልቅሎች ፈጥሯል። በዚህም የተነሳ ከሰላም መደፍረስ ጋር ተያይዞ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ ሰብአዊና ስነልቦናዊ ተጽዕኖው በነዋሪው ላይ አለመረጋጋትን ፈጥሯል። ይሁን እንጂ የፌደራል መንግስት በአጭር ጊዜያት... Read more »