ጦርነት አስገዳጅ ካልሆነ በስተቀር አጥፊ እንደሆነ ለማንም የተሰወረ አይደለም ። በሰው እና በንብረት ላይ የሚያደርሰው ጉዳትም እንደ የጦርነቱ ባህሪ የሚሰላ ይሆናል ። ለዚህም በቀደሙት ዘመናት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ጥቁር ስፍራ አስቀምጠው... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረጉ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች በከፍተኛ ሁኔታ የጨመሩበት ሁኔታ ይስተዋላል። በተለይ በሃገራችን የመጣውን ሁለንተናዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ዳግም ማንሰራራትና የኢትዮጵያውያን ዳግም ትንሳኤ እውን መሆን የተስፋ ጭላንጭል ያልተመቻቸው... Read more »
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲሉ፤ የጨለመው ሲገፈፍ፣ የዳመነው ሲዘንብ፣ የጨገገው ሲገለጥ ንጋት ይሆናል። ይሄኔ የተደበቀ እውነት መገለጡ፤ የተዳፈነው ፍትህ አደባባይ መውጣቱ አይቀሬ ነው። የኢትዮጵያ የዓመታት ጩኸት፣ የምዕራባውያኑ በተለይም የአሜሪካ እና ተከታዮቿ ጫና... Read more »
ባለንበት ዘመን አንድ ሀገር ከሌላው ሀገር ጋር የሚኖራት ግንኙነት ስኬት የሚመዘነው ከሁሉም በላይ በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ ተመስርቶ የሁለቱንም ሀገራት ህዝቦች እኩል ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል አቅም መፍጠር ሲችል ነው። ሀገራቱ ጎረቤታሞች ሲሆኑ... Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት የአሸባሪውን ህወሓት ግብዓተ መሬት ለማፋጠን እየሰራ ነው። ቡድኑ ፊትም በህግ ማስከበሩ ዘመቻ ግብዓተ መሬቱ እስኪቃረብ አርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ይታወቃል። መቀሌ ላይ ሆኖ ያላቅራራውን ያህል ለሦስት አሥርት ዓመታት ትቶት ወደነበረው ዋሻ... Read more »
አሸባሪው ህወሓት ህዝብን ከህዝብ ጋር የማባላትና ሀገርን የማፈራረስ እቅድ ይዞ በሀገሪቱ በተለያዩ አቅጣጫዎች ይንቀሳቀሳል። የሀገርን ሰላም የማደፍረስ፣ ነዋሪውን ከቀዬው የማፈናቀል፣ ንብረት የማውደምና የሀገርን ኢኮኖሚ የማዳከም እቅዱን ለማሳካት ቀን ከሌሊት ሳያሰልስ እየሠራ ይገኛል።... Read more »
ሰብዓዊ ዕርዳታ (Humanitarian Assistance) ትርጉሙ በድርቅ፣ በጦርነት፣ በጎርፍና በተለያዩ ምክንያቶች ለሰብዓዊ ቀውስ የተጋለጡ ወገኖችን መርዳት ሲሆን፤ ያ ሰው ማነው፣ አገሩ የት ነው፣ ሳይባል ምን ደረሰበት ተብሎ ብቻ የሚሰጥ ድጋፍ ነው።ዋናው ዓላማውም ክቡር... Read more »
ኢትዮጵያ ረጅም የነፃነት ታሪክ ያላት፣ በሉዓላዊነቷ የማትደራደርና ልዩ ቦታ የምትሰጥ፣ በመከባበር ላይ ለተመሰረተ ግንኙነት ቦታ የሚሰጡ ወዳጆቿን ከልብ የምታከበር ታላቅ አገር ናት። ከዚሁ በተቃራኒ ባርነትን የማትቀበልና የምትጸየፍ፣ ለቅኝ ገዢዎች የአግር እሳት የሆነች፣... Read more »
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በርካታ ፈተናዎችን እየተጋፈጠች ትገኛለች። በአንድ በኩል ከአሸባሪው ህወሓትና ከጀሌዎቹ ጋር የሚደረገው ጦርነት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ለዚህ አሸባሪ ቡድን እውቅና ለመስጠትና መልሰው ወደስልጣን ለማምጣት ከሚፈልጉ የውጭ ሃይሎች ጋር የሚደረግ ጦርነት... Read more »
ነገሩ “እሳት አመድ ወለደ” እንዲሉት አይነት ነው፡፡ በኢትዮጵያ አገረ መንግስት ምስረታ እና ሉዓላዊነቷ ተከብሮ በመቆየቷ ሂደት ጉልህ ሚና የነበረው የትግራይ ህዝብ፤ እሳት ሆኖ ዳር ድንበሩን እንዳልጠበቀ፤ ለኢትዮጵያ አንድነት ዋጋ እንዳልከፈለ፤ ዛሬ ላይ... Read more »