ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ለመቀልበስ የመጨረሻ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች:: ለዚህ ደግሞ ከመሪዋ ጀምሮ ወደግንባር በመዝመት ጦርነቱን በድል ለመፈፀም ከጫፍ ደርሳለች:: በተለይ ሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ወደግንባር መዝመት ተከትሎ መላ ኢትዮጵያውያን... Read more »
እንደ ሕዝብ በየዘመኑ ስለአገራችን ከፍ ያሉ ህልሞችን አልመናል፤ ትውልድ ተሻጋሪ የተስፋ ቃሎችን አምጠናል። እነዚህን ህልሞች ተጨባጭ ተስፋ፤ የተስፋ ቃሎቹን አምጠን ለመውለድ የሄድንባቸው እልህ አስጨራሽ መንገዶች ብዙ ዋጋ አስከፍለውናል። ይህም እውነታ እስከዛሬ ድረስ... Read more »
አገራችን የአገር ውስጥ ከሀዲ ጠላቶቻችንና ታሪካዊ የቅርብና የሩቅ የውጭ ጠላቶቻችን ከመቼውም ጊዜ በላቀ መልኩ ተቀናጅተው የከፈቱባትን ጦርነት እየመከተች ትገኛለች፡፡ ከሀዲው ሕወሓትና ተባባሪዎቹ የከፈቱትን ይህን ጦርነት በመከላከያ፣ በልዩ ሀይሎች ፣ በፋኖና በሚሊሺያዎች ለመመከት... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ ሰላም ከፍ ባለ ድምጽ ከሚያዜሙ የዓለም ሕዝቦች መካከል አንዱ ነው። ችግሮች ወደ ግጭት ከማምራታቸውና ዋጋ ከማስከፈላቸውም በፊት ነገሮችን በሰከነ መንፈስ የማየትና የማረም የቆየ ባህል ባለቤት ነው። በዚህም ለዘመናት ተከባብሮና... Read more »
ዓለም ስለ ሰላምና ደኅንነት እንዲሁም ስለ ዴሞክራሲና ስለሰው ልጆች ቀጣይ እጣ ፈንታ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ ባለበት በዚህ 21ኛው ክፍለዘመን፤ ከባርነት የሚቀዳ ተጠቃሚነት ያሰከራቸው አሜሪካና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት ለክፍለ ዘመኑ አስተሳሰብ ተግዳሮት ሆነው... Read more »
የምአራብ ዓለም መንግሥታትና በነሱ የሚዘወሩ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ከዓለም አቀፍ መርሆችና ከሙያ ሥነ ምግባርን በተጻረረ መልኩ በኢትዮጵያና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ላይ ከፍ ያሉ የተቀናጁ ዘመቻዎችን በስፋት ከጀመሩ ውለው... Read more »
‹‹እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፋ፤... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት በእናት አገሩ ላይ የክህደት ጥቃት ከሰነዘረበት ወቅት አንስቶ በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ግፎችን መፈፀሙ የሚታወቅ ነው። በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች መሠረተ ልማቶች የማውደም፣ ሴቶችና ሕጻናትን አስገድዶ የመድፈር፣ ንጹሐን ዜጎችን በግፍ የመጨፍጨፍ... Read more »
አገር በማትፈልገው የሕልውና ጦርነት ውስጥ ከገባች አንድ ዓመት አስቆጥራለች። በዚህም ጦርነት ሕዝባችን እንደ ሕዝብ ከፍ ያለ መስዋዕትነት እየከፈለ ይገኛል። በዚህም በአገር ላይ ተደቅኖ የነበረውን የሕልውና አደጋ መቀልበስ የሚያስችል ሕዝባዊ ንቅናቄ መፍጠር እና... Read more »
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ትገኛለች። በአንድ በኩል የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንዲሉ ከማህፀኗ ወጥተው መልሰው ራሷን የሚያደሙ የውስጥ ጠላቶች በከፍተኛ ሁኔታ እየተገዳደሯት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ከኋላ በመሆን ይህንን የሚያስተባብሩና የውስጥ... Read more »