የኢትዮጵያ ፈጣን ልማት ለብዙዎች አብነት ሆኗል!

ያለፉት ሰባት የለውጥ ዓመታት በኢትዮጵያ ምድር ዘርፈ ብዙ የአመለካከት ለውጥ የመጣባቸው፤ መስከ ብዙ የልማትና የብልፅግና መንገድ የተጀመረባቸው፤ አብነታዊ ተግባራት ተከናውነው አስደማሚ ውጤቶች የተገኘባቸው ናቸው። ይሄው ተግባር እና ውጤት ታዲያ እንደ ሀገርም፣ እንደ... Read more »

አፍራሽ ፕሮፓጋንዳዎች ጆሮ ይነፈጋቸው!

የሰው ልጅ ብዙ አዳጊ እና ተለዋዋጭ ፍላጎቶች ያሉት ማኅበራዊ ፍጡር ነው ። ፍላጎቶቹ በጊዜ እና በቦታ ልኬት ውስጥ የሚያድሩ፤ ለፍላጎቶቹ ስኬትም በአንድም ይሁን በሌላ ዘመንን በአግባቡ ማወቅ እና በዘመኑ እሳቤ መዋጀትን ከሁሉም... Read more »

የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት ውጤቱን እያጣጣምን እናስቀጥል!

የአረንጓዴ ኢኮኖሚ፣ የአካባቢ ጥበቃና የተፈጥሮ ሀብት መንከባከብ ሥራ በሀገሪቱ የተፈጠረውን የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት በመሥራት ላይ ይገኛል። ቀደም ባሉት ዘመናት ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ምድራዊ ስፋቷ 60 በመቶ በደን ሀብት የተሸፈነ እንደነበር... Read more »

“ከየትኛውም አካል ጋር አብረን እንሠራለን” የሚሉ አካላት አሁናዊ የቤት ሥራ

ዘመን የየራሱን በጎነት ይዞ እንደሚመጣ ሁሉ ለማኅበረሰብ ነውር የሆኑ እውነታዎችን የአደባባይ የማንነት ትርክት አድርጎ የሚመጣበት አጋጣሚ ብዙ ነው። በተለይም በለውጥ ወቅት የሚፈጠሩ አለመስከኖችን እና ግራ መጋባቶችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ግለሰቦች እና... Read more »

የጥፋት ኃይሎች ሴራ በመላው ሕዝባችን ንቁ ተሳትፎ ይመክናል!

ለውጥ መሻቶችን እውን ለማድረግ በግለሰብ፣ በማኅበረሰብ እና በሀገር ደረጃ የሚፈጠር መነቃቃት ነው። ስኬታማ መሆን የሚቻለውም መሻቶችን ተጨባጭ ማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂክ እሳቤ እና በሁለንተናዊ መልኩ ከትናንቶች መፋታትን የሚጠይቅ ከፍ ያለ ቁርጠኝነት መፍጠር ሲቻል... Read more »

ባለፉት ሰባት ዓመታት የተመዘገቡ ውጤቶች ለኢትዮጵያ ብልፅግና መሠረት የጣሉ ናቸው!

መንግሥት በሕዝብ ቅቡልነት ማጣቱን ተከትሎ በ2010 ዓ.ም አዲስ የለውጥ መንግሥት በኢትዮጵያ ዕውን ሆነ። ውሎ ሳያድርም የለውጡ መንግሥት ሀገሪቱ ለዘመናት የገጠማትን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ስብራት መጠገን የሚያስችሉ ርምጃዎችን መውሰድ ጀመረ። በተለይም በፖለቲካ አስተሳሰባቸው... Read more »

ለፈተና ያልተበገረ የሰባት ዓመታት ውጤታማ የለውጥ መንገድ !

የሕዝብ ጥያቄ የበረታበት፤ የለውጥ ኃይል በፓርቲ ውስጥ ያቆጠቆጠበት፤ የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝም የሕዝቡን ስሜት በመረዳት፣ የውስጥ ፓርቲ የለውጥ ኃይሉን አዝማሚያም የተረዱበት ነበርናም የለውጡ አካል ለመሆን በሚል ከሥራ ኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ዜና ያሰሙበት፤... Read more »

የአስተሳሰብ ሕዳሴን መፍጠር ያስቻለ የለውጥ ጉዞ!

ዓለም ወደ አንድ መንደርነት እየተለወጠች ባለችበት፤ በሁሉም ዘርፍ ተወዳዳሪነት ዓለም አቀፋዊ መርሕ እየሆነ በመጣበት ሁኔታ ውስጥ ራስን እንደቀደሙት ዘመናት ከተቀረው ዓለም ነጥሎ መኖር የሚቻልበት አማራጭ የሚታሰብ አይሆንም። ከዚህ ይልቅ ራስን ለዓለም አቀፍ... Read more »

የታላቁን ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ማብሰሪያ ሻማ ለመለኮስ እንዘጋጅ!

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት መገለጫ ነው። ጀግንነታችንን ያሳየንበት የዚህ ትውልድ ልዩ ዐሻራ በመሆኑ ሁላችንም በባለቤትነት ስሜት እናየዋለን፤ እንኮራበታለን። ገንዘባችንን፣ ጉልበታችንንና ዕውቀታችንን አዋሕደን «አይችሉትም፤ አይሞክሩትም» የተባለውን ከአፍሪካ ቀዳሚ ከዓለም ተጠቃሽ የሆነውን... Read more »

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

በመላ ዓለም የሚገኙ ሙስሊሞች የርኅራሄ፤ የደግነት፤ የመረዳዳት እና የፍቅር ወር የሆነውን የሮመዳንን የፆም ጊዜ ሲጨርሱ የዒድ በዓል ቦታውን ይረከባል። ዒድ የሮመዳን ፆም የፍቺ በዓል ነው። ዒድ አልፈጥር ሙስሊሞች ለአንድ ወር ያህል በትጋት... Read more »