
ኤርትራ ውስጥ አስመራ ላይ የተወለደው ዳንኤል በርሔ፤ እንደልጆች ቦርቆ በእናት እና በአባት እንክብካቤ ለማደግ አልታደለም:: ከእናቱ ተኪኤን አፅበሃ ጋር በመቀሌ ከተማ ሕይወቱን ሲገፋ፤ አባቱ በርሔ ስዩም ልጅን ለማሳደግም ሆነ ሚስትን ለማስተዳደር ያለባቸውን... Read more »

በርካቶች ስለሰላም ያላቸው እሳቤ ትርጓሜው ኃያል ነው:: ሰላምን ያለ አንዳች ማወላወል በበጎነት ይገልጹታል:: ያለምንም ጥርጣሬ ግምቱን ያጐሉታል:: ማንም ቢሆን ከሰላም ይልቅ ጦርነትን አይመርጥም:: መቼም ቢሆን በሰላም ውሎ ማደርን፣ በቸር ወጥቶ መግባትን ይሻል::... Read more »
ኢትዮጵያ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ሥራዎችን በማጠናከር፣ ቅንጅታዊ አሠራርን በማጎልበት፣ መንግሥታዊ እና ዓለም አቀፍ ተቋማትን፣ አጋር ድርጅቶችን፣ ሲቪክ ማኅበራትን እና የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ወረርሽኙ በማኅበረሰቡ ጤናና በሰብዓዊ ደህንነት ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ በመቀነስ... Read more »

አብሮነት መተዋወቅን፣ መቀራረብን፣ መተሳሰብና መደጋገፍን፣ በጥቅሉም እህትማማችነትንና ወንድማማችነትን የሚፈጥር የሰውነት እሴትና ባሕሪ ነው:: አብሮነት በዚህ መልኩ ማኅበራዊ መሠረት የሚያጎለብት ብቻ ሳይሆን፤ በወንድማማቾች መካከል መተዋወቅና መተሳሰብን በማጽናት ውስጥ፣ በብዝኃነት የሚገለጥ አንድነትን የሚጎለብት፤ ተግባብቶ... Read more »

አዲስ አበባ፡- መንግሥት ፕሮጀክቶቹን አጥፎ አስፈላጊውን በጀት መድቦ የሰብዓዊ ዕርዳታን ከሌሎች አካባቢዎች በተሻለ ብቻ ሳይሆን በበቂ መጠን ለትግራይ ክልል እያቀረበ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)... Read more »

የአያት ልጅ… የተወለደው ደቡብ ክልል ሆሳዕና ከተማ ነው:: ልጅነቱ ምቹ የሚባል አልነበረም:: ወላጆቹ በፍቺ የተለያዩት ገና ልጅ ሳለ ነበር:: ይህ እውነት ደስታ ይሉት ፈገግታን አሳጥቶታል:: የእሱ ልጅነት እንደ እኩዮቹ አይደለም:: እናት አባቱን... Read more »
አቶ ግርማ ባልቻ በግብ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ለስድስት ዓመታት በዲፕሎማትነት አገልግለዋል። ከዚያ በፊትም በዜግነትና የኢሚግሬሽን መሥሪያ ቤት ውስጥ በተለያዩ የሥራ መደቦች ለሀገራቸውን ግልጋሎት ሰጥተዋል። እኚህ ዲፕሎማት ከግብጽ ተልዕኳቸው መልስ “ናይልና እና የግብጽ... Read more »