
አዲስ አበባ ፡- የንብረት ማስመለስ አዋጅ መፅደቁና ተግባራዊ መሆኑ የኢኮኖሚ ወንጀሎችን በውጤታማ መልኩ መከላከል ያስችላል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትር ወይዘሮ ሐና አርዓያሥላሴ ገለጹ። የፍትሕ ሚኒስትር ወይዘሮ ሐና አርዓያሥላሴ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ አዋጁ ሲተገበር... Read more »

በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ የተከሰከሰው አውሮፕላን ይዟቸው ሲበር ከነበሩት ተሳፋሪዎች ውስጥ 38 መሞታቸው ተገልጿል። ንብረትነቱ የአዘርባጃን ኤየርላየንስ የሆነው አውሮፕላን ከባኩ ወደ ሩሲያዋ ራስ ግዛት ቺቺኒያ ዋና ከተማ ግሮዥኒ ለመድረስ እቅድ ይዞ የነበረ... Read more »

ወደ ህብረተሰቡ ሊሰራጭ የነበረ የሻገተና በአፍላቶክሲን የተበከለ በርበሬ ህብረተሰቡ ባደረገው ጥቆማ ተይዞ በግብረ ኃይል መወገዱን የአዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ባለፈው ሳምንት ይፋ ማድረጉ እንደኔ ላለ የሸማች መብት ተቆርቋሪና ጋዜጠኛ አስደንጋጭ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ማዕቀፍ ግምገማን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ የሀገር በቀል ለውጥ አጀንዳ፣ ብሔራዊ የ10 ዓመት ዕቅድ፣ የዘላቂ ልማት ግቦች ዕቅድ እና ከአፍሪካ ኅብረት አሕጉራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን... Read more »

ሀገራችን ስለ ሰላም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጨባጭ ዋጋ ከሚከፍሉ ጥቂት ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት የምትጠቀስ ነች። እ.አ.አ ከ1950ዎቹ ጀምሮ እስከ ዛሬ በተለያዩ የሰላም ማስከበር ተልእኮዎች በመሳተፍ እና ውጤታማ ሥራዎችን በመሥራት ዓለም አቀፍ... Read more »

አዲስ አበባ፡-የሃይማኖት ተቋማት አብሮ የመኖር እሴቶችንና ማኅበራዊ ትስስሮችን በማጠናከር ለሠላም ግንባታ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። የሠላም ሚኒስቴር በዩናይትድ ዓረብ ኢምሬትስ ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን ዛይድ ፎር... Read more »

የኮልፌ እና የለሚኩራ የገበያ ማዕከላት ለ3ተኛ ወገን ተላልፈዋል አዲስ አበባ፦ ባለፉት አራት ወራት በመዲናዋ መግቢያ በሮች በሚገኙ የገበያ ማዕከላት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ግብይት መፈጸማቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው... Read more »

አዲስ አበባ፡- ሚዲያው በመዲናዋ እየተመዘገበ ያለውን ፈጣን ልማት ለዜጎች በትክክለኛው መንገድ ተደራሽ ማድረግ ይኖርበታል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ተጨማሪ ሶስት የሀገር ውስጥና የውጭ ቋንቋዎች... Read more »