አዲሱን 2015 ዓ.ም ከጀመርን ቀናቶች ተቆጥረዋል። በየዘመናቱ በተለይም አሁን ካለንበት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ግማሽ ምዕተ ዓመት ወደ ኋላ ተመልሰን የነበሩ ኩነቶችን በየሳምንቱ የሚያስታውሰን የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን የቆዩ ዘገባዎችን ይዞ ቀርባል። በ1962... Read more »
የዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከ54 ዓመት በፊት የታተሙ ጋዜጦች ይዘው የወጡትን ዘገባ ያስታውሰናል፡፡ ማኅበራዊ፣ ወንጀል ነክና እንስሳት ሕክምና ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን ለትውስታ ያህል መርጠናል፡፡ የደብረ ዘይት የከብት ሕክምና ኢንስቲትዩት የተለያዩ የእንስሳት... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1950ዎቹ በጋዜጣው የወጡት የተለያዩ ዘገባዎችን አቅርበናል፡፡ ከተመለከትናቸው ዘገባዎች መካከል የዓባይ ወንዝን ለማልማት ከአሜሪካ መንግሥት ጋር በትብብር የተካሄደ ጥናትን የተመለከተ ዘገባ ይገኝበታል፡፡ ዛሬ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሦስተኛ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ በተለይም በክረምቱ ወራት ታትመው ለንባብ የበቁ እትሞች ለመቃኘት ሞክረናል፡፡ በክረምቱ ችግኝ ተከላን በሚ መለከት የተሠራን አንድ ዘገባ እንዲሁም በክረምቱ የመብረቅ አደጋ በአንድ ቤት ላይ ባደረሰው አደጋ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከ50 ዓመት በፊት የታተሙት ጋዜጦች ቃኝተናል። ለትውስታ ያህል በርካታ አመታትን መለስ ብለን ከተመለከትናቸው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዘገባዎች መካከል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአውሮፓ ተወዳድረው ያገኙትን ስኬት፤ አበበ ቢቂላ በውድድሩ... Read more »
በሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ 1960ዎቹ በተለይም ካለንበት የክረምት ወቅት ጋር ተያይዞ በወቅቱ የተዘገቡ ዜናዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ለማስታወስ መርጠናል፡፡ ያለንበት ወቅት ክረምት እንደመሆኑ ወቅቱን ተከትሎ የተከሰቱ አደጋዎችና ሌሎች ጉዳቶችን የዳሰሱ... Read more »
የክረምቱ ወቅት እንደ ቀጠለ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ ወቅት ከሚጥለው ከባድ ዝናብ ጋር ተያይዞ የተለያዩ አደጋዎች በተለያዩ አካባቢዎች ሲከሰቱ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ሰሞኑንም በጣለው ከባድ ዝናብ የተነሳ በመዲናችን አዲስ አበባ ሳይቀር የተለያዩ በአንዳንድ... Read more »
ትናንት በተጠናቀቀውና በአሜሪካ ኦሪገን ባለፉት አስራ አንድ ቀናት ሲካሄድ በቆየው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድል ላይ ድል ደርበዋል። አሜሪካንን ተከትለውም ከአለም ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁበትን 4 የወርቅ፣4 የብርና 2 የነሐስ ሜዳሊያ አስመዝግበዋል።... Read more »
በዛሬው ዓምዳችን በ1960 የታተሙት ጋዜጦች ለመቃኘት ሞክረናል ፤በክረምቱ ወቅት የተከሰቱ የሚያሳዝኑ ሁኔታዎች የተካተቱበት ነው፡፡የሚያሳዝኑ ዜናዎች ቢሆኑም ፈገግ የሚያሰኝ ዜናም አካተናል፡፡ ለደስታ የተተኮሰ ጥይት ፩ እድምተኛ ገድሎ ሌላ አቆሰለ አዲስ አበባ (ኢ-ዜ-አ-)፡- በሠርግ... Read more »
ያለንበት ወቅት ከባዱ የክረምት ወር መጀመሪያ ሐምሌ እንደመሆኑ ማልዶ ከሚጥለው ዝናብ በተጨማሪ ጭፍጋጋ ቀናትን እያሳለፍን እንገኛለን።በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችንም ከክረምት ጋር ጥምረት ያላቸውን አደጋ ነክ ዜናዎች ባለፉት ዘመናት በአገራችን እንዴት እንደነበሩ... Read more »