የዘመኑ ድግስ አድማቂ የኪራይ ልብሶች

አሁን ፕሮፖዛል (የታገቢኛለሽ ጥያቄ) ይሉት ነገር በከተሞች ባሕላችን እየሆነ ነው። በፍቅረኝነት የከረሙ ጥንዶች ወንዱ ዘላቂ የትዳር አጋሩና ውሃ አጣጩ እንደምትሆን ሲወስን፤ እንዴት በሚያስገርም መልኩ ጥያቄዬን ላቅርብላት ሲል ይዘጋጃል። ያኔ ታዲያ ጌጣጌጥ(ዲኮር) ተስተካክሎ... Read more »

አልማዝ የሚለበስበት የፋሽን ትዕይንት

የፋሽን ትዕይንቶች (ሾዎች) ባደጉት ሀገራት የተዘጋጁ አልባሳትና ጌጣጌጦችን ከማሳየት አልፈው ብዙ ርቀው ሄደዋል:: የፋሽኑና የመዝናኛው ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሚዘጋጁ የፋሽን ትዕይንቶች ላይ ለመታደም አሕጉር አቋርጠው ሲጓዙ ማየት ተለምዷል:: በተለይ የፈረንሳይዋ ፓሪስ፣ የጣልያኗ... Read more »

የተራቀቀው የጥፍር ውበት

ለሴት ልጅ የእጅ ጣት ውበት ነው፡፡ አለንጋ ጣት መሆንና አለ ለሴት ልጅ የእጅ ጣት ውበት ነው፡፡ አለንጋ ጣት መሆንና አለመሆን የተፈጥሮ ጉዳይ ነው፡፡ ጥፍሯን ማሳመር ግን ከተፈጥሮም ባሻገር እንክብካቤ ጊዜና ገንዘብ ይሻል፡፡... Read more »

ዘመነኛው የፋሽን ገበያ

በዘመናችን አልባሳት የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት ከመሆን ከፍ ብለዋል:: “መጽሀፍን በሽፋኑ አትገምቱ” ቢባልም ሰዎች በለበሱት ልብስ፣ በተጫሙት ጫማ፣ በያዙት ቦርሳ፣ባደረጓቸው ጌጣ ጌጦች ይፈረጃሉ:: በአሁኑ ሰዓት በተለይ በከተሞች አካባቢ ያገኙትን ልብስ ካገኙት ጫማ... Read more »

የሴቶች ሙሉ ልብስ- የዲዛይነሯ አዲስ መንገድ

ዲዛይነር ሉሲ ጎይቶም ትባላለች። ለወንዶች፣ ለሴቶችና ለህጻናት የሚሆኑ ሙሉ ልብስ (ሱፍ) ለደንበኞቿ በትእዛዝ ትሠራለች:: በዚህ ሥራም ሁለት ዓመት ቆይታለች:: ወደዚህ ሥራ እንድትገባ ያደረጋት ምክንያት የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የሙሉ ልብሶችን የመሥራት ፍላጎት ነው።... Read more »

አፍሪካውያንን ያገናኘው የፋሽን መድረክ

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብቻ አይደለችም፤ የአፍሪካ ሕብረትና ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫም ናት። ዓለም አቀፍ ሁነቶችን ከሚያስተናግዱ ትልልቅ የዓለም ከተሞች መካከልም ትጠቀሳለች። በዚህ በጀት ዓመት ባለፉት ጥቂት ወራት ብቻ ከ20 የማያንሱ... Read more »

የቤት ጫማ ኩባንያው ተሞክሮዎች

ሰዎች ለሚኖራቸው እንቅስቃሴ ያስፈልጉኛል ብለው በጥንቃቄ ሊመርጧቸው ከሚገቡ አልባሳት መካከል አንዱ ጫማ ነው፡፡ አንድን ጫማ ለመምረጥ የጫማው አይነት፣ ጥራት ፣ ምቾት እና ዋጋ ከግምት ውስጥ ይገባሉ ፡፡ አብዛኛው ሰው እነዚህን መመዘኛዎች የሚተገብረው... Read more »

የቆዳ ቦርሳዎችን በደንበኞች ትእዛዝ የምትሠራው ዲዛይነር

ሴቶች ከቤት ውጪ በሚያደርጓቸው ማናቸውም እንቅስቃሴያቸው ቦርሳ አይለያቸውም። ከቤት ለመውጣት ሲያስቡም እንደ ዋዛ ያላቸውን ቦርሳ ያዝ አድርገው አይወጡም። ከልብሳቸው እና ከሚገኙበት ሁነት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ቦርሳ ይመርጣሉ። የቦርሳቸው አገልግሎት እቃዎችን ከመያዝ... Read more »

አዲስ ገበያ መፍጠር የሚፈልገው ዲዛይነር

ፋሽን የሚለው ቃል በየጊዜው የሚቀያየር፣ በአንድ ወቅት ተለብሶ ተፈላጊነቱ የሚያበቃ እና ገበያ ተኮር እንደሆነ ዲዛይነር ኤርሚያስ ልዑልሰገድ ይገልጻል። ዲዛይነር ኤርሚያስ የታሪዮ ፋሽን መስራች ነው። እሱ እንደሚለው የፋሽን ሃሳብ የጊዜ ወሰን የሌለው እና... Read more »

ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የሞስኮው የብሪክስ የፋሽን መድረክ

በኢኮኖሚያቸው በከፍተኛ ደረጃ እያደጉ ያሉት ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ሕንድና ደቡብ አፍሪካ ትብብራቸውን ልማታቸውንና ደኅንነታቸውን የሚያጠናክርላቸውን ብሪክስ የተሰኘ ተቋም ከመሠረቱ ዓመታት ተቆጥረዋል። እነዚህ ሀገሮች በቅርቡ ደግሞ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትን ጨምሮ ሌሎች... Read more »