የአንዳንድ ሰዎች ገድል በሰፊው ይዘመርለትና ገናና ይሆናል፡፡ የአንዳንድ ሰዎች ገድል ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ልብ የማይባል፤ ይባስ ብሎም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ የእኚህ ጀግና ታሪክ ደግሞ እንዴትም ቢገለጽ ጀግንነታቸውን ሊገልጸው አይችልም፡፡ በሰማይ ላይ እንደ ውሃ... Read more »
ዓመተ ምህረት ከቀየርን እነሆ ሁለት ሳምንታት አለፉን። በታሪክ ውስጥ ዓመተ ምህረት ትልቅ ቦታ አለው። በምንጠቅሳቸው ታሪኮች ውስጥ ‹‹ከ…ዓመታት በፊት›› የምንለው ቁጥሩ እየጨመረ ይሄዳል ማለት ነው። በሌላ በኩል አዳዲስ ተጨማሪ ታሪኮች ይኖራሉ ማለት... Read more »
ስለኢትዮጵያ ቀደምት ታሪኮች ሲጠቀስ የእኚህን ምሁር ስም መጥቀስ የተለመደ ነው።በብዙ የታሪክ ድርሳናት ውስጥ የእርሳቸው መጻሕፍት ምንጭ ተደርገው ይጠቀሳሉ።‹‹ከንግሥት ሳባ እስከ ዓድዋ›› ከሚለው መጽሐፋቸው ጀምሮ የኢትዮጵያን የጥንት፣ የመካከለኛው ዘመን እና ዘመናዊ ታሪኮችን አስተዋውቀዋል።‹‹ወዳጄ... Read more »
የእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ‹‹ሥም የለኝም በቤቴ›› በማለት ያቀነቀነችውን ዘፈን አንጋፋ ምሁሩና የታሪክ ጸሐፊው በሚገባ ይጋሯታል። እናታቸው የከተራ ዕለት በሰፈራቸው የሚገኘውን የልደታ ታቦት ከቤተክርስቲያን አውጥተው ማደሪያው አድርሰው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ሁሉም ነገር ሰላም... Read more »
በየትኛውም ጎራ ያለ የፖለቲካ ቡድን ይህን ቀን ይጠቅሰዋል። ይህን ታሪክ የሚያስታውሰው የፖለቲካ ሰው ወይም የታሪክ ባለሙያ ብቻ አይደለም። ማንኛውም ዜጋ ያስታውሰዋል። ቀኑ መስከረም ሁለት መሆኑን ባያስታውሱ እንኳን ኢትዮጵያ ንጉሣዊ ሥርዓት የነበራት አገር... Read more »
አንድ ለስፖርት ቅርብ ያልሆነ ሰው ‹‹አበበ ቢቂላ ምንድነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ‹‹ሯጭ›› ማለቱ ግልጽ ነው። ኢትዮጵያ በዓለም ታሪክ ከታወቀችባቸው እንደ ዓድዋ ያሉ ድሎች አንዱ ነው ማለት ይቻላል፤ ምክንያቱም በዓለም አደባባይ ኢትዮጵያ ስሟ የሚጠራበት... Read more »
የዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ክስተቶች ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን ያስታውሱናል። ወደ ዋናው የዓለም ጦርነት ታሪክ ከመሄዳችን በፊት መጀመሪያ በዚህ ሳምንት የተከሰቱ የሀገራችን ታሪኮችን እና ሌሎች የዓለም ክስተቶችን በአጭሩ እናስታውስ። ከ92 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »
የሰለጠኑ ናቸው በሚባሉ ሀገራት አንዲት ትንሽዬ ታሪክ የሰራ ሰው ከውልደቱ እስከ ሞቱ ያሉ ታሪኮቹ ይጻፋሉ። ስሙን ወደ በይነ መረብ ስናስገባ ለማንበብ እስከሚያታክተን ረጃጅም ማብራሪያዎች ይመጣሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ይህ ብዙም የለም። የአንድ... Read more »
የነሐሴ ወር የመጀመሪያው ሳምንት ላይ እንገኛለን።የነሐሴ ወር በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሯዊ ክስተቶች የሚበዙበት ነው። ብዙ የባህልና ቱሪዝም ሁነቶች የሚከናወኑበት ነው። ወዲህ ደግሞ የአዲስ ዘመን መቀበያ ዋዜማ ነው። የተሰናባች ዓመት የመጨረሻው ወር... Read more »
የታሪክ አንዱ ጠቀሜታው ጥሩ ነገሮችን ለማስቀጠል፣ ከመጥፎ አጋጣሚዎች ደግሞ ለመማር ክስተቶችን ማስታወሱ ነው። በተለይም የክስተቶች ታሪክ ደግሞ በወቅቱ የነበሩ ሁነቶችን ስለሚያስታውስ ሰዎች ወደ ኋላ መለስ ብለው ‹‹ለካ እንዲህ ሆኖ ነበር›› ይላሉ። ከእነዚህ... Read more »