የኢትዮጵያ ዋንጫ ዳግም ወደ ውድድር ይመለሳል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቋርጦ የቆየውን የኢትዮጵያ ዋንጫ በመጪው ዓመት ሊያስጀምር መሆኑን አሳውቋል:: ፌዴሬሽኑ ከሰሞኑ ባደረገው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ቁልፍ ውሳኔዎችን አሳልፏል:: በአዲስ አበባ ከተማ ክለቦች መካከል በ1937 ዓ.ም መካሄድ... Read more »

ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ብሩንዲን ይገጥማሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በመጪው ዓመት በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በማጣሪያው የሚገጥሙትን ቡድን አውቀዋል፡፡ የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደርጋሉ፡፡ በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት... Read more »

አዲስ አበባ ስታዲየም ከ2 ዓመት በኋላ ውድድር ያስተናግዳል

አዲስ አበባ ከተማ ለዘመናት የኢትዮጵያ ስፖርት ማዕከል በመሆን ዘልቃለች፡፡ የሀገሪቱን ስፖርተኞች በከተማዋ እንደ ማግኔት እየሳበ የዘለቀው ስፍራ ደግሞ አዲስ አበባ ስታዲየም ነው፡፡ በእርግጥ የስፖርት ቤተሰቡም ስለ ስፖርት ፍቅር ሲል ከዚህ ስፍራ ሳይርቅ... Read more »

የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በቅርቡ ካስጀመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ አንዱ ነው። እአአ በ2021 ግብጽ ካይሮ ላይ የተጀመረው ይህ ውድድር፤ በሊጎቻቸው ሻምፒዮን የሆኑ ክለቦች በየዞኖቻቸው በሚያደርጉት የማጣሪያ ውድድር አሸናፊ... Read more »

 የበጋ ወራት ውድድሮች በሠራተኛው ላይ መነቃቃት ፈጥረዋል

በኮቪድ-19 ምክንያት ከሦስት አመታት በኋላ በበጋ ወራት ውድድር ባለፈው ጥር 07/2015 ተመልሶ በአስር የስፖርት ዓይነቶች በአጠቃላይ 1106 ያሳተፈው የሠራተኞች ውድድር ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ አግኝቷል። ቀደም ባሉት ሳምንታት በበርካታ የስፖርት... Read more »

 ፈረሰኞቹ 16ኛውን የፕሪሚየርሊግ ዋንጫ አነሱ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ16ኛ ጊዜ ቻምፒዮን መሆኑን ከወዲሁ አረጋግጧል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ፈረሰኞቹ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያላቸው ነው የዘንድሮውን ዋንጫ የግላቸው ማድረግ የቻሉት። ክለቡ የኢትዮጵያ... Read more »

 በሪሁ አረጋዊ በዓለም ቻምፒዮናው ተስፋ የተጣለበት አትሌት

አጓጊው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሊካሄድ ወደ አንድ ወር የተጠጋ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። በዓለም አትሌቲክስ የሚመሩ ውድድሮች እስከሚዘጉ ድረስም ሀገራቸውን በቻምፒዮናው የሚወክሉ አትሌቶች አቅማቸውን በመፈተሽ ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና እጩ አትሌቶችም... Read more »

የአልቢትር ሊዲያ ታፈሰ ስንብት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ በአግባቡ በሰለጠኑ ዳኞች መመራት የጀመረው ከ1940 ዓ.ም ወዲህ መሆኑን የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማሉ፡፡ በኢትዮጵያ ስፖርት አባት አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አስተርጓሚነት ለመጀመሪያ ጊዜ በጣሊያናዊ አሰልጣኝ የተሰጠው የዳኝነት ሙያ ዛሬ ላይ ፍሬ... Read more »

የክልል ክለቦች ቻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ፉክክር እየተሸጋገረ ነው

የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች እግር ኳስ ቻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ውድድሩ በወንዶች አንደኛ ሊግን የሚቀላቀሉ አራት ቡድኖችን እንዲሁም በሴቶች ከፍተኛ ሊግን የሚቀላቀሉ ሁለት ክለቦችን የሚለይበት መድረክ ነው፡፡ ውድድሩ በሁለቱም ፆታ በድምቀት የቀጠለ... Read more »

ኢትዮጵያ የዓለም ቻምፒዮና ቡድኗን ይፋ አደረገች

 የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመጪው ነሃሴ ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል፡፡ ሃንጋሪ በመዲናዋ ቡዳፔስት በታሪኳ ትልቁን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግድ ሲሆን፤ ከመላው ዓለም 200 የሚሆኑ የሀገራት አትሌቶችን ለመቀበል ዝግጅቷን እያጠናቀቀች ትገኛለች፡፡ በሩጫ እና በሜዳ... Read more »