በቦስተን የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊያኑ አትሌቶች የበላይነቱን ለመቀዳጀት ይሮጣሉ

በዓለም አትሌቲክስ መሪነት በተለያዩ ዓለማት የቤት ውስጥ ቱር ውድድሮች እየተካሄዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከወር በኋላ በግላስኮ ከሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና አስቀድሞ የሚደረገው ቱር የተለያዩ ደረጃዎች ያሉት ሲሆን፤ የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው መካከል የሆነው... Read more »

የአፍሪካ ዋንጫው በአጓጊ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

በኳታሩ የዓለም ዋንጫ እስከ ግማሽ ፍጻሜ በመጓዝ ድንቅ ቡድን መገንባቷን ያስመሰከረችው ሞሮኮን ጨምሮ በዓለም ዋንጫው አፍሪካን የወከሉ፤ እንዲሁም በወቅታዊው የፊፋ ሃገራት ደረጃ መሰረት ከአፍሪካ ቀዳሚ ቡድኖች መካከል ከአንድ እስከ አምስት የተቀመጡትን ታላላቆቹን... Read more »

 ድምቀት የጎደለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች መካከል ትልቁ የሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በ1963 ዓ∙ም ነበር የተጀመረው። ውድድሩ ሀገርን በዓለም አቀፍ ደረጃ መወከል የቻሉ አትሌቶችን ማፍራት ዋነኛ ዓላማው ሲሆን፤ አንጋፋዎቹን አትሌቶች እነ ሻምበል ምሩጽ... Read more »

 ትውልዱን ከማንነቱ የሚያስተዋውቅ የባሕል ስፖርት ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል

ከታኅሣሥ ወር አንስቶ በጥር፣ በሚያዚያ እስከ ክረምቱ መግቢያ ድረስ መኸር በተሰበሰበበት ሜዳ የተለያዩ ጨዋታዎችንና የእርስ በእርስ ፉክክር ማድረግ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የተለመደ ነው:: እነዚህ ጨዋታዎች ዛሬ ላይ ለሚዘወተሩት ዘመናዊ ስፖርቶች መሠረት... Read more »

 የሠራተኛው ስፖርት “ለሰላም፣ ለጤናና ለምርታነማነት”

ለስድስት ወራት የሚካሄዱት የ2016 የበጋ ወራት ውድድሮች ሰላሳ የሚጠጉ የሠራተኛ ስፖርት ማሕበራትን በማሳተፍ ባለፈው እሁድ “የሠራተኛው ስፖርት ለሰላም፣ ለጤናና ለምርታማነት” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በደማቅ የመክፈቻ ስነስርዓት ተጀምሯዋል። በኢትዮጵያ... Read more »

 ቱሪዝምና ስፖርት የተሳሰሩበት የወንጪ ደንዲ ሩጫ

በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገችው ኢትዮጵያ በምቹ የአየር ንብረቷና ማራኪ መልከዓ ምድር አቀማመጧ የተለየች ሀገር ነች። ምቹ የአየር ንብረቷ አትሌቲክስን በመሰሉ ስፖርቶች ውጤታማ እንድትሆንም አስችሏታል። እነዚህን ገፀ በረከቶቿ ዘመኑን እንዲዋጁ በማድረግ የስፖርት ቱሪዝምን ለማሳደግ... Read more »

‹‹ሊብሮ›› የኢትዮጵያ ስፖርት ቤተመጽሐፍት

ታሪክ አዋቂ፣ አንደበተ ርቱዕም ነው፡፡ በርካቶች ያለምንም ማስታወሻ በቀደመውን ዘመን የተፈጠሩ ጉዳዮችን አዋዝቶ ሲተርክ ያውቁታል። ላለፉት ዓመታት በራዲዮና ቴሌቪዥን መስኮቶች ከሚያዘጋጃቸው መርሀ ግብሮች ባለፈ እግር ኳሳዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን እንዲተነትን እንዲሁም ባለፈው ጊዜ... Read more »

 የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖችና የውጭ ተጫዋቾች ተፅእኖ

በዘንድሮው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ከ24 ሀገራት 630 ያህል ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ወክለው እየተሳተፉ ይገኛሉ። ከእነዚህ ተጫዋቾች መካከል 200 ያህሉ ተጫዋቾች የተወለዱት ከአፍሪካ ውጪ ነው። ይህም በአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ ተመዝግቧል። ተጫዋቾቻቸው... Read more »

 የመጀመሪያው ታላቁ የወንጪ ሩጫ ነገ ይካሄዳል

የአሜሪካዎቹ ሆፕኪፕተን ስቴት ፓርክ፣ ግራንት ፓርክ እና ሴንትራል ፓርክ በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ ከተሰጣቸው ስድስቱ ዋና ዋና የማራቶን ውድድሮች መካከል የሆኑት የቦስተን፣ ቺካጎ እና ኒውዮርክ ማራቶኖች የሚካሄዱባቸው ስፍራዎች ናቸው፡፡ ለንደንን የመሰሉ ትልልቅ... Read more »

 ሀገርን የሚወክሉ አትሌቶችን የሚያፈራው የኢትዮጵያ ቻምፒዮና ከቀናት በኋላ ይካሄዳል

53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከቀናት በኋላ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይካሄዳል። በቻምፒዮናው የተሻለ ብቃት የሚያሳዩ የሩጫ፣ ውርወራ እና ዝላይ አትሌቶችም በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ ውድድሮች ተካፋይ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በኢትዮጵያ... Read more »