
አቶ ሞገስ ባልቻ-የአ.አ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የኢሕአዴግ መንግሥት በሕዝብ ቅቡልነት ማጣትን ተከትሎ በ2010 ዓ.ም አዲስ የለውጥ መንግሥት በኢትዮጵያን እውን ሆነ። ይህንን ተከትሎ ባለፉት ሰባት ዓመታትም የለውጡ መንግሥት ሀገሪቱ ለዘመናት የገጠማትን... Read more »

እንደ መግቢያ ተግባር ከቃል ይወለዳል፤ የቃል መነሻው ደግሞ የውስጥ ሃሳብና ስሜት ነው። እናም ከውስጥ ያለው እውነተኛ ስሜት በሃሳብ ጎልብቶ ወደ ቃል፤ ቃልም ተለውጦ ተግባር ይሆናል። ይሄ ግን በሁሉም መስክ፤ በሁሉም ዘንድ እውን... Read more »

– አቶ ታረቀ ቡሉልታ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ኢትዮጵያ ምንም እንኳን ካላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብትና ሰፊ የሰው ኃይል አኳያ ዘርፍ ለሀገር ምጣኔ ሀብት እድገት ያለው አበርክቶ አመርቂ እንዳልነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ለዚህም... Read more »

-ኢንጂነር አበራ ተስፋዬ የውሃ መሀንዲስ በውሃ ሀብት ምህንድስና ከቀድሞ አርባ ምንጭ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከአሁኑ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። ወደ ሀገረ ግብጽ አቅንተው ድህረ ምረቃ ዲፕሎማ በሃይድሮሎጂና በሃይድሮሊክስ ተምረው ያጠናቀቁ ናቸው... Read more »

-አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ የዓባይ ጂ ኦ ፖለቲካ ተንታኝ እና ተደራዳሪ በዓባይ ውሃ አጠቃቀም በተለይም በዓባይ ግድብ ዙሪያ እልህ አስጨራሹን ድርድር በድል ከተወጡ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች መካከል አንዱ ናቸው። በኢትዮጵያ፣ በግብፅ እና በሱዳን መካከል... Read more »

-የዓባይ ውሃ ተደራዳሪ ተ/ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሃይድሮ ፖለቲክስ መምህር ሰሞኑን አፍሪካውያን ብድር ቢከለከሉ፣ የዲፕሎማሲ ጫና ቢደረግባቸው፣ የራሳቸውን ሃብት በዜጎቻቸው ማልማት እንደሚችሉ በተግባር የታየበት የዓባይ ግድብ፤ ሊመረቅ ጫፍ መድረሱን... Read more »

በዓባይ ውሃ አጠቃቀም እና የሕዳሴው ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ እና በሱዳን መካከል ከመጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ አስራ አራት ዓመታትን ያስቆጠሩ ንግግሮች አለፍ ሲልም ክርክሮች እና ድርድሮች ተካሂደዋል:: የኢትዮጵያ ባለውለታ ብርቅ... Read more »

የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ሙሳ ሼኮ ባለፉት አራት ዓመታት በዓባይ ግድብና በሌሎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም በሆኑ ጉዳዮች ላይ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በመቅረብ የተለያዩ ቃለ መጠይቆችን በመስጠት ይታወቃሉ። በዛሬው ወቅታዊ ጉዳይ ዝግጅታችን ቀይ ባሕርን... Read more »

በኢትዮጵያ ምድር የባሕር በር ጥያቄ መስተጋባት ከጀመረ ከራርሟል። ይህ ጊዜውን ሲጠብቅ የነበረ እና በበርካቶች ልቦና ውስጥ የኖረ ጥያቄ እነሆ ጊዜው ደርሶ ሀገራዊ አጀንዳ ሆኗል። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር እንዴት ተገለለች? ከታሪክ፣ ከዓለም... Read more »

– አቶ ያለው ከበደ የግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ማዕከል የሕዝብ ግንኙነት፣ አጋርነት እና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር ከ129 ዓመታት በፊት፤ በ1888 ዓ.ም ከዓድዋ ተራሮች ሰማይ ስር የሀገራቸውን ሉዓላዊነት፤ ከነሙሉ ማንነቱ ለማስጠበቅ ከሰሜን ጫፍ እስከ ደቡብ... Read more »