
ወይዘሮ አዜብና ወይዘሮ ሰላም በአንድ የጋራ መኖሪያ መንደር ላይ በጉርብትና የሚኖሩ ናቸው። እድለኞች ሆነው ሁለቱም የቤት ባለቤት በመሆናቸው ጉርብትናቸውም ዘለቅ ያለ ጊዜን አስቆጥሯል። ይህ ረዘም ያለ የጉርብትና ጊዜ ደግሞ እርስ በእርሳቸው በደንብ... Read more »

ሶስቱ ጓደኛሞች ምንም እንኳ ከአስር ዓመታት ያላነሱ ጊዜያትን አብረው ቢያሳልፉም፤ የኑሮ ደረጃቸው በእጅጉ የተለያየ ነው። አንደኛው ምክንያት ቤት ነው። ገብረየስ በደህና ጊዜ የጋራ መኖሪያ ቤት ደርሶታል። ተሰማ ደግሞ በቅርቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ... Read more »

ወይዘሮ ፋጤና እና ወይዘሮ ይመናሹ ወቅቱ የጾም ጊዜ በመሆኑ በጠዋት ቡና አፍልተው አይጠራሩም። በቡና ላይ ስላሳለፉት የልጅነት ጊዜ፣ ስለቤተሰብ ሁኔታ ስለልጆቻቸው፣ ስለኑሮ፣ ስለሀገራዊ ሁኔታ እያነሱ ብዙ ይጨዋወቱ ነበር። በጾሙ ምክንያት ቡና አፍልቶ... Read more »

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወደተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሄደ ሰው በተደጋጋሚ ከሚያደምጣቸው ቃላት መሃል ‹‹ኔት ወርክ የለም ››የሚለውን አባባል የሚስተካከል ያለ አይመስለኝም፡፡ ግብር ለመክፈል ኔት ወርክ የለም፤ የኤሌትሪክ ቢል ለመክፈል ኔት ወርክ ለም፤... Read more »

ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ዓርብ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ላይ ችግር ተፈጠረ። የተፈጠረው ችግርም ከባንኩ የዲጂታል ሥርዓት ጋር የተያያዘ መሆኑን የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች በሰጡት... Read more »

ነገሮቻችን በሙሉ በትናንት ላይ የሚያተኩሩ ናቸው። ትናንትን ማሞገስ ወይም መውቀስ፤ ትላንትን የእኛነታችን መገለጫ አድርጎ መውሰድና ዛሬን ሙሉ ለሙሉ መዘንጋት የእኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ሆኗል ብል ማጋነን አይሆንም፡፡ ትናንትን ማሰብ፤ ማስታወስና መመርመር ጥሩ ነው።... Read more »

ዘመናችን የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመን ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ የኤሌክትሮኒክስና የሕትመት ሚዲያው ኋላቀር ተብሎ የተፈረጀበትና ፌስቡክ፤ ትዊተር፤ ቴሌግራም፤ ቲክቶክ እና የመሳሰሉት በዘመናዊነት ተፈርጀው ሰፊ ተቀባይነትን አግኝተዋል፡፡ የብዙዎችም ምርጫ ሆነዋል፡፡ አሁን ዘመኑ የደረሰበት የኢንተርኔት... Read more »

ጎረቤታሞቹ ወይዘሮ ፋጤና ወይዘሮ ይመናሹ በጉርብትና ረጅም ጊዜ በመቆየታቸው አንዳቸው የሌላኛቸውን ገመና እስከመሸፈን ደርሰዋል። መኝታ ብቻ ነው የሚለያቸው። አንዷ ቤት ቁርስ ከተበላ፣ ሌላኛዋ ጋር ደግሞ ምሳ ይበላል። እራቱም እንደሁኔታው በአንደኛው ቤት ይሆናል።... Read more »

እኤአ 1871 ቅኝ ገዢ ሀገራት አፍሪካን ለመቀራመት በርሊን ላይ ስምምነት አደረጉ። በስምምነቱ መሰረትም የወቅቱ ቅኝ ገዢዎች የአፍሪካ ሀገራትን ቀስ በቀስ በመዳፋቸው ስር ማድረግ ጀመሩ፡፡ የአፍሪካ ሀገራትም ስር ለሰደደ ጭቆና፤ ባርነት፤ ጉስቁልናና እንግልት... Read more »

ኢትዮጵያውያን አንድነት መለያቸው፤ ማሸነፍ ታሪካቸው ነው። ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ የማይደረምሱት ተራራ፤ የማያሸንፉት ጠላት፤ የማይወጡት አቀበት አይኖርም። ኢትዮጵያ ነጻነቷን አስከብራና የጥቁር ሕዝቦች መከታ ሆና የዘለቀችው በሕዝቦቿ ትብብርና አንድነት ነው። ትላንት ኢትዮጵያውያን አድዋ ላይ ቅኝ... Read more »