ለሁሉም ነገር ልክ አለውና ሕጋዊ ዕርምጃ ተገቢ ነው!

ቃልና ተግባር አልገናኝ እያለ እንጂ ስለሰላም ያልተባለ ያልተነገረ ኧረ እንደውም ያልተሞከረ ነገር የለም።የሃይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ስለሰላም ብዙ ብለዋል፡፡ እንደ እኔ እይታ አሁን... Read more »

“ኢትዮጵያ ታምርት!”ን እንዴት …!?

 ስለዚህ መንግሥት ባሰብሁ ቁጥር ግርም ድንቅ የሚለኝን ነገር ላንሳ። ህልቆ መሳፍርት በሌለው ቀውስ ተከቦና እንደ ጎን ውጋት ተቀስፎ ተይዞ አይኑን ለአፍታ ከትልቁ ስዕል አለማንሳቱ ሰርክ ይገርመኛል። ይደንቀኛል። የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የገባበት... Read more »

ንግግራችን በእውቀት የተቃኘ ይሁን

እንደኔ አዲስ ሃሳብና ቃል ሲመለከት የሚደመም ሰው ብዙ ይሆን እያልኩ አስባለሁ። እኔ አዳዲስ ቃላት ጆሮዬን ያቆሙታል። ትርጉሙን እስካገኝ ነፍስያዬ መርምሪ ጠይቂ ጠይቂ ይለኛል። ይህ አዲስ ሃሳብና ቃል ግን ምን ማለት ነው? ለምን... Read more »

ወደ ራስ መመልከትን እንለማመድ

በምስጋና ፍቅሩ እኛ ኢትዮጵያውያን በሌሎች ሃገራት የሚደረግብን ጫና፣ ግፍ እና በደል የመሸከም አቅም የለንም። ለጠላት የመንበርከክ ታሪክም ከአባቶቻንን አልወረስንም። በሌሎች ሃገራት ሊሆኑብን፤ ሊደረጉብን የታቀዱትን ክፉ እቅዶች እንዲከሽፉ ለማድረግ በአንድነት ‹‹በቃ›› የማለት አቅማችንም... Read more »

ከስህተቶቻችን መማር ለምን አቃተን?

ዛሬ ስለ ለውጥ ሕግ እናወራለን። የለውጥ ሕግ የሕይወት ሕግ ነው። የሕይወት ሕግ ደግሞ የአጠቃላዩ እንቅስቃሴአችን ሕግ ነው። ሕይወት ሶስት ቀን ናት.. ትላንት ዛሬና ነገ ስል ተነስቻለሁ። ትላንት ዛሬን የምናደምቅበት ብዕራችን ነው ስል... Read more »

ከግጭት የሚተርፍም የሚያተርፍም የለም

የአገራችን ሕዝብ በዓለም ላይ አማኒያን ተብለው በከፍተኛ ደረጃ ከሚጠቀሱት አገሮች ፊታውራሪው ነው። በዓለም በርካታ የእምነት ተከታይ አላቸው ከሚባሉት እምነቶች ዋና ዋናዎቹም በዚህችው አገር ይገኛሉ። እንደ አማኝነታችን ምን አተረፍን? የሚለው ነገር ሲነሳ ግን... Read more »

በኒውክሌርና በሳይበር የታገዘ 3ኛው የአለም ጦርነት መባቻ…!?

 የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዎ ጉተሬዝ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት በተጀመረበት ሰሞን በሰጡት መግለጫ የኒውክሌር ጦርነት ሊቀሰቀስ እንደሚችል፤ በዚህም መላው የሰው ልጅ ላይ አደጋ እንደተደቀነና በአስቸኳይ ጦርነቱ ቆሞ በሰላማዊ ድርድር እንዲቋጭ ጥሪ አድርገዋል። ቻይና፣... Read more »

“ነፃነትንና መብትን ከለላ በማድረግ የሚፈፀም የትኛውም አይነት እኩይ ተግባርን መንግስት አይታገስም!”- የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት፤

የዜጎች ሰላም፣ ደህንነትና የአገር ቀጣይነት የሚረጋገጠው የህግ የበላይነት ሲከበር ብቻ እንደመሆኑ፤ ነፃነትንና መብትን ከለላ በማድረግ የሚፈፀም የትኛውም አይነት እኩይ ተግባርን መንግስት አይታገስም ሲል የመንግስት ኮሙኒኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ የጸጥና እና የሕግ ማስከበር ተግባራት... Read more »

አሁንም መፍትሔን የሚሻው የኑሮ ውድነት

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየጨመረ የሚገኘው የሸቀጦች ዋጋ መናርና የኑሮ ውድነት ለብዙዎች ፈተና እየሆነ መምጣቱ እየተነገረም እየታየም ያለ ሃቅ ነው። የእያንዳንዱ ሸቀጥ ዋጋም አይን ጨፍኖ ሲነቃ ያህል ሽቅብ እየወጣ ነው። የኑሮ ውድነቱን... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት ግፎች ሲታወሱ…!

ዛፍ በለጋነቱ ካልተቃና፤ ሰው በልጅነቱ የሰውነት እሴትን እንዲላበስ ካልተደረገ፤ ሁለቱም ካደጉና ከጠነከሩ በኋላ ለማቃናት የሚደረገው ጥረት ከንቱ ድካም ነው:: ምክንያቱም ዛፉም ይሰበራል፤ ሰው ሲሆን ደግሞ ከመቃናት ይልቅ እኩይ ባህሪው የበለጠ እየጎላ ይሄዳል::... Read more »