በእያንዳንዳችን አሁን ውስጥ ዛሬን የፈጠሩ በርካታ ብርሃናማ ትናንትናዎች አሉ። ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ያጀገኑ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የማይደገም አኩሪ ታሪክ የጻፉ አምናዎች አሉ። ክብር ይገባና ለአባቶቻችን ትናንትናችን ብሩህ ነበር። ክብር ይግባና ለአያቶቻችን በአንድነት... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። በምክር ቤቱ አባላት ጥያቄ ከተነሳባቸው እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች አንዱ በቅርቡ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት... Read more »
እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወዳጆቼ፤ ለዛሬው ጽሑፌ መንደርደሪያ ይሆነኝ ዘንድ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ የታሪክ ሃሳብ ልዋስ ወደድኩ። ታሪኩ እንዲህ ነው፤ አንድ ሰው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በመንገድ ሲመጣ አየውና ወደ እርሱ... Read more »
ያለ መታደል ሆኖ ያለፉትን ሁለት አመታት እንደ ኢትዮጵያዊ የአስተሳሰብም የስራም አቅጣጫችን ሆኖ የሰነበተው የሰላም ፍለጋ ነበር። በነጋ በጠባ ስንሰማቸው የነበሩ የጦር ሜዳ ውሎ ዜናዎች የዜጎች መፈናቀልና ሞት ሲያረዱን ቆይተዋል። በመንግስት ሆነ በግለሰቦች... Read more »
“ርሀብ ባለበት ተስፋ አይኖርም። ህመምና ብቸኝነት ይሰፍናል። ርሀብ ግጭትንና ጽንፈኝነትን ይጎነቁላል። ሰዎች የሚራቡባት ዓለም ሰላም ልትሆን አትችልም።” ይላሉ እንደ ንስር ኃይላቸውን አድሰው ወደ ብራዚል ፖለቲካ በፕሬዚዳንትነት ብቅ ያሉት ሉላ ዳ ሲሊቫ፡፡ በሰራተኛ... Read more »
እነሆ ! የሰላም አየር ሊነፍስ፣ የጦርነቱ እሳት ሊጠፋ ጊዜው ደርሷል። ስደት መፈናቀል፣ ርሀብና ስቃይ ‹‹ነበር›› ተብለው ሊጻፉ መንገዱ ጀምሯል። ሞትና ውድመት ፣ ለቅሶና ዋይታ ዝምታ ሊውጣቸው ከጫፍ ደርሷል። አሁን እነዚህን ቅስፈቶች የማናይ፣... Read more »
ድርሳነ ወንዝ”፤ “ሕዝብ በታላቅ ወንዝ ይመሰላል” – ይህን አባባል የብዙ አገራት ቋንቋዎች ይጋሩታል። የወንዝ አቅምና ጉልበት “ታላቅ” ለመባል ክብር የሚበቃው ከመነጨበት አንድ ምንጭ በሚያገኘው የውሃ ፀጋ ሞልቶና ተትረፍርፎ ስለሚፈስ ብቻ አይደለም። በጉዞው... Read more »
በፌደራል መንግስት እና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረሰ የሰላም ስምምነት ታሪክ ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ ታሪክ እንዲሆንም የብዙዎች ምኞት ነው፡፡ ጦርነቱ ካስከተለው ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪ የኑሮ ውድነቱ ላይ... Read more »
ሰሞኑን በእጄ የገባውን የታዋቂዊ አሜሪካዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት ፍራንሲስ ፉኩያማን በባህላዊ ወረት/Cultural Capital/ላይ በጥልቀት ትንታኔ የሚያደርግና ሞጋች ማለፊያ መጽሐፍ ፤ “The Great Disruption እያነበብሁ፤ በዚሁ ጋዜጣ ባህላዊ ወረቶቻችን በአግባቡ ስራ ላይ ከዋሉ ለእርቅ፣... Read more »
ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው። የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ደላሎች እና ባለሃብቶች አንድ ላይ ሲገጥሙ፤ ከነዚህ የሌብነት ፊታውራሪዎች ጀርባ... Read more »