የአውሮፓ ቅኝ ገዥ ኢፔሪያሊስቶችን በከፍተኛ ተጋድሎ ከአህጉረ አፍሪካ ያስወጡት አፍሪካዊያን ዛሬም ላይ አይለፍላችሁ ተብለው የተረገሙ ይመስላል። አፍሪካዊያን የአውሮፓ ኢፔሪያሊስቶችን ከአህጉራቸው ያስወጡ እንጂ ሰርተው ከማደግ ይልቅ በአቋራጭ ዘርፈው መክበርን በሚሹ የአፍሪካ ባለስልጣናት፣ ደላሎች... Read more »
ቀይ መስመር (redline) …! ? በተምሳሌታዊ መሰመርነት፣ ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው፤ እኤአ ከ1952 ጀምሮ መሆኑን አንዳንድ የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ። ቀይ መስመር ለሚመከሩ (recommend) ለሚደረጉ የስኬት፣ የጥንቃቄ፤ ገደቦች፣ ወሰኖችና ጣራዎች እንዳይጣሱ አበክሮ ማስጠንቀቅን፣... Read more »
የዛሬዋ የዓለም የዴሞክራሲ ተምሳሌት የምትባለው አሜሪካ እ.ኤ.አ በ1850ዎቹ መባቻ ልጆቿ ለሁለት ጎራ ተከፍለው እርስ በእርስ የለየለት ጦርነት ውስጥ ገብተው ነበር። ያኔ በደቡባዊ ክፍል ያሉ ዜጎቿ ከግብርና መር ኢንዱስትሪ አልተላቀቁም ነበር። ስለዚህ ማሳቸውን... Read more »
ለሚመለከተው ሁሉ… እንሆ ግለሰባዊ አቋም… እኔ ከዚህ ትውልድ አይደለሁም፤ ከዚያኛው ከአባቶቼ ትውልድ ነኝ። ከዛኛው አብሮ እየበላ፣ አብሮ እየጠጣ ኢትዮጵያዊነትን በፍቅር ቀለም ከቀለመው አብራክ ነኝ። ከዚያኛው… በጨዋነት አገር ካቆመው፣ በፍቅር ጥልን ከገደለው፣ በአንድነቱ... Read more »
ተስፋ ማለት… ከዓመታት በፊት ያነበብኩትን አንድ ጥቅስ በሚገባ ቃል በቃል አስታውሰዋለሁ። እንዲህ ነበር የሚለው፤ “የሰው ልጅ ያለ ምግብ አርባ ቀናት፣ ያለ ውሃ ሦስት ቀናት፣ ያለ አየር ስምንት ደቂቃ መቆየት ይችላል። ያለ ተስፋ... Read more »
ሆርስት ሲበርት በአለም አቀፍ ደረጃ ስመጥር የኢኮኖሚ ምሁር ነው።ስለ ኢኮኖሚ ሲነሳ‹‹ኮብራ ኢፌክት፣Cobra effect››በሚለው እሳቤው ይበልጡን ይታወቃል።በጀርመናዊ ሰው እሳቤ‹‹ኮብራ ኢፌክት››ለአንድ ችግር በምንሰጠው መፍትሄና መፍትሄው ላስከተለው ችግር የምንሰነዝረው ምላሽ የከፋ ችግር ሲፈጥር እንደማለት ነው።... Read more »
በአንድ አገር ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ፖለቲካ ወይንም የሥነ መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር እሳቤዎችና ዘየዎች የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙ ስለመሆናቸው ብዙኃኑ ጠቢባን የሚስማሙበት ሃቅ ነው። ይሁን እንጂ ሌሎች የፍልስፍናና የዕውቀት ዓይነቶች፣ ጥበቦች፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕውቀቶችና... Read more »
እ.ኤ.አ ከ 1914 እስከ 1918 ዓ.ም ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ጦርነት በታሪክ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተብሎ ይታወቃል። የጦርነቱ ማብቃት ሊታወጅ ጥቂት ሲቀረውና ዕልቂቱ ቆመ ሲባል ግን የዓለም ሕዝብ ሌላ... Read more »
የማዋዣ ወግ፣ የባህርይ ጥናት ተመራማሪዎችና የአነቃቂ ንግግር ባለተሰጥዖዎች ዕንቁራሪትን አስመልክተው የሚጠቅሱት አንድ የተዘወተረ ምሳሌ አለ፡፡ ምሳሌው በትንሽ በትልቁ ዘንድ በሚገባ የሚታወቅ ቢሆንም ለዚህ ጽሑፍ ማጎልበቻነት የሚመጥን መስሎ ስለታየን ደግመን እናስታውሰዋለን፡፡ በሰሞንኛው የውሎ... Read more »
በሁለቱ መካከል ስላለውም ሆነ ስለሚኖረው ትስስር ከውዝግብ ባለፈ አንድ ድምዳሜ ላይ አልተደረሰም። በጉዳዩ ላይ ቢያንስ ሁለት ጎራዎች ሊታረቅ እንኳን የማይችል በሚመስል መልኩ ሲፋለሙ ነው የሚታየው፤ የሚሰማውም ንትርክ እንደዛው ነው። አንደኛው ጎራ ”በአሁኑ... Read more »