ኢትዮጵያ ከሰብል ምርት በተጨማሪ በሆልቲካልቸር ዘርፍ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬዎችን በማምረት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ከጀመረች ሁለት አስርት ዓመታትን ማስቆጠሯን መረጃዎች ያመለክታሉ። ዘርፉ ከእድሜ አንጻር በርካታ አመታትን ያስቆጠረ ባይሆንም፣ አበረታች ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል። አገሪቷ... Read more »
‹‹የጀሎ ደቀዬ›› (ጎፈር ሜዳ) በሆሳዕና ከተማ የሚገኝ ሰፊ የወል መሬት ነው።ይህ መሬት ለበርካታ አሥርት ዓመታት ከተማዋ የውሃ ጥሟን ለማርካት ስትጠቀምበት የነበረው ሰው ሰራሽ ሀይቅ መገኛም ነው።አካባቢው የሀይቁ መገኛ በመሆኑ የውሃ ልማት አካባቢ... Read more »
በማዕድን ሚኒስቴር መስሪያ ቤት እገኛለሁ። በስፍራው “ማይኒንግ ጋለሪ” እየተባለ የሚጠራውን የማዕድን ሙዚየም ለመመልከት ነው በቦታው የተገኘሁት። በሙዚየሙ ውስጥ በተለምዶ “ደበጃን” እያልን በምንጠራቸው የተለያየ መጠን ባላቸው ጠርሙሶች ውስጥ “በፈሳሽ” መልክ የተለያዩ ናሙናዎች ለእይታ... Read more »
ከቅኝ ግዛት ነፃ ያልወጡ አፍሪካውያንን ከቅኝ ተገዢነት ለማላቀቅና የአፍሪካን የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ ውህደት ለማሳካት የተመሰረተውን የቀድሞውን ‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት››ን (Organization of African Unity – OAU) እ.አ.አ በ2002 ከተካው የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት (African... Read more »
በአገሪቱ ሀሳቦች ሀሳብ ከመሆን አልፈው ተገቢውን ድጋፍ አግኝተው እንዲያድጉና እንዲበለጽጉ በማድረግ ረገድ በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም ዲጅታል ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በማዋል የህብረተሰቡን የዕለት ተዕለት ኑሮ ቀላል የሚያደርጉ አገር በቀል የፈጠራ... Read more »
የቦረና አርብቶ አደር ለእለት ጉሩሱና ልብሱ፣ ለሰርግ ጥሎሹ የሚያውለው፤ የሁሉ ነገሩ መገለጫውና መመኪያው የሆነውን ከብቱ አይኑ እያየ እየሞተበት ነው፡፡ ኢትዮጵያ በቁም እንስሳት ሀብት ስሟ ተጠቃሽ እንዲሆን አስተዋጽኦ ካበረከቱት አካባቢዎች አንዱም ይኸው የቦረና... Read more »
የኢትዮጵያውያን አንድነት መገለጫ እና የኅብረታቸው ልዩ ተምሳሌት ነው፤ የዓድዋ ድል ። ኢትዮጵያውያን የዓድዋን ድል የተቀዳጁት የመሪያቸውን የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጼ ምኒልክን ጥሪ ተቀብለው በአንድትነት እንደ አንድ ሰው ሆነው በመፋለማቸው ነው። የዓድዋ ድል... Read more »
በአገራችን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት እየተስፋፋ ይገኛል።በአሁኑ ወቅት በርካታ አገልግሎቶች በዚሁ ቴክኖሎጂ እየተሰጡ ናቸው።አገልግሎቱ የዘመነ፣ እንግልትን የሚያስቀር፣ ፈጣን፣ ወዘተ. መሆኑ ተመራጭ እንዲሆን እያደረገውም ነው።አንዳንድ ተቋማት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትን የግድ እስከማድረግም ደርሰዋል።መንግሥት የዲጂታል ኢኮኖሚን... Read more »
ኢንዱስትሪዎች በተለይ ትላልቆቹ ከሚያስፈልጋቸው የሀይል አቅርቦት የተወሰነውን ከድንጋይ ከሰል ነው የሚያገኙት። ሲሚንቶ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጨምሮ በዋነኝነት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀሙ ፋብሪካዎች ዋና የግብአቱ ተጠቃሚዎች ናቸው። የኤሌክትሪክ ሀይል እጥረትና በርካታ ኢንዱስትሪዎች ባሉበት ሀገር... Read more »
ኢትዮጵያ ባካሄደችው ብሔራዊ የስንዴ ልማት መርሀ ግብር በመኸር፣ በበልግና በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማ መሆን ችላለች:: የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ የዓለም አገራትን ድጋፍ ስትሻ የነበረችው ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ አገራዊ የስንዴ ፍላጎቷን... Read more »