የፋሽን ኢንዱስትሪው አንጋፋ ተዋናይ

የዛሬዋ የስኬት እንግዳችን በፋሽን ኢንዱስትሪው ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ ኢትዮጵያውያን አንዷ ናቸው፤ ወይዘሮ እጅጋየሁ ኃይለጊዮርጊስ ይባላሉ። የእጅግ ዲዛይን መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡ በሙያው ከ30 ዓመት በላይ ዘልቀዋል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆችን ጨምሮ በኢትዮጵያ... Read more »

የዩኒቨርሲቲው የማዕድናት ጥናትና ምርምር ሥራዎች

ኢትዮጵያ በበርካታ የማዕድን ሀብቶች ብትታደልም፣ እነዚህን ሀብቶቿን በሚገባ ለይቶ ለማወቅ የተደረጉ ጥናትና ምርምሮች እምብዛም እንደሌሉ ይገለጻል፡፡ ይህም እነዚህን የማዕድን ሀብቶች አውቆና ለይቶ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ለማድረግ ከዩኒቨርሲቲዎችና ከምርምር ተቋማት ብዙ የሚጠበቁ ሥራዎች... Read more »

የሰው ኃይል ክህሎት ግንባታ-ለአምራች ኢንዱስትሪው ምርታማነት

በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርሙ እንደ ሀገር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራባቸው ከሚገኙ ዘርፎች መካከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ አንዱ ነው፡፡ ዘርፉ ከግብርናው ቀጥሎ ሰፊ የሰው ኃይል የሚሸከም እንደመሆኑ ለሀገር የኢኮኖሚ እድገትም ሆነ ለዜጎች ኑሮ መሻሻል... Read more »

የሮቦቲክስ ትምህርትና የሥልጠናው ዕድሎች

በዚህ ዘመን በዓለም በየዕለቱ አዳዲስ እና የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎች እየታዩ፣ የሰው ልጅን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች እያሳለጡ ናቸው፡፡ በዚህ በኩል የበለጸጉት ሀገሮች ብዙ ርቀት የተጓዙ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፣ የቴክኖሎጂ አቅማቸውን ወደ ተራቀቀ የቴክኖሎጂ ደረጃ... Read more »

 የዱር እንስሳት ጥበቃን በአዳዲስ መፍትሔዎች

በቀደምት ሥልጣኔ ጀማሪነት፣ በብዝኃ ባሕልና ሃይማኖት፣ ዘመናትን በተሻገሩ የታሪክና የሥልጣኔ ዐሻራ በሆኑ ቅርሶቿ የምትታወቀው ኢትዮጵያ፣ ዓለም አቀፍ የቱሪስት መዳረሻ የመሆን እምቅ አቅም አላት። በውብ ተፈጥሮና መልክዓ ምድር፣ በብርቅዬ እንስሳት መኖሪያነትና ለሰው ልጆች... Read more »

በለማ መሬት፣ በምርታማነትና ምርት ከእቅድ በላይ የተፈጸመበት ክልል

ኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ያረጋገጠ ማኅበረሰብና ሀገር በማፍራት፤ ድህነትን አሸንፎ ወደ ብልፅግና ማማ ለመሸጋገር እየሠራች ትገኛለች:: ኢኮኖሚያዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ደግሞ በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ተደርገው ከተያዙት አምስቱ... Read more »

ድጋፍና ክትትል የሚያስፈልገው የክልሉ ማዕድን ልማት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ወርቅና የድንጋይ ከሰል ጨምሮ በተለያዩ ማዕድናት የበለጸገ ነው፡፡ በክልሉ ለኢንዱስትሪና ለኮንስትራክሽን ግብዓት የሚውሉ ማዕድናት እና የከበሩ ማዕድናት ይገኛሉ። በተለይ በዳውሮ እና በኮንታ አካባቢዎች ወርቅና የድንጋይ ከሰል በስፋት... Read more »

የመጀመሪያ ርዳታን በዲጂታል አማራጭ

በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየተበራከተ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ:: ለእዚህ የከፋ አደጋ ከሚዳረጉት መካከልም አፋጣኝ የመጀመሪያ ርዳታ ማግኘት ሲገባቸው ባለማግኘታቸው የሚሞቱትና ለከፋ ጉዳት የሚዳረጉት ቁጥር ቀላል የሚባል አለመሆኑም ይገለጻል:: ለእዚህ ችግር... Read more »

የተፈጥሮ ጸጋዎችን ለግብርናው በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግብርናው ዘርፍ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ በርካታ ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል። መንግሥት ለዘርፉ ሥራ ስኬታማነት አስፈላጊና ወሳኝ የሚባሉ ፖሊሲ እና ስትራቴጂንም ቅርጾ ወደ ትግበራ በማስገባት፣ የተለያዩ ኢኒሼቲቮችንም በመተግበርና በርካታ ድጋፎችንም በማድረግ... Read more »

የእግረኞች ደህንነት ዋስትናው የመሬት ውስጥ መተላለፊያ መንገድ

ቃል በተግባር እንዲሉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መዲናዋን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ፣ ከተማዋን የማስዋብና ዓለም አቀፍ ደረጃዋን የጠበቀች ከተማ እንድትሆን የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ከሥራዎቹ መካከል በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሮ ወደ ክልል... Read more »