ወጣት ታምሩ ካሳ ይባላል፡፡ ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ነው፡፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማውን አግኝቷል፡፡ የፈጠራ ሥራዎች እንደሚሰራ ይናገራል፡፡ ከፈጠራ ሥራዎቹ መካከል አንዱ አትክልትን በዘመናዊ መንገድ ውሃ ማጠጣት የሚያስችለው ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ለእዚህ... Read more »
ኢትዮጵያ እምቅ የዓሳ ሃብት ባለቤት መሆኗን ጥናቶች ያሳያሉ። ከሀገሪቱ ወንዞች፣ ሐይቆች፣ ኩሬዎችና ሌሎች የውሃ አካላት በዓመት ከ94 ሺ 500 ቶን በላይ የዓሳ ምርት ማግኘት እንደሚቻል ጥናትን ዋቢ ያደረገው የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።... Read more »
አቶ ተፈራ በዬራ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የከተማና መሠረተ ልማት ተመራማሪ ኢትዮጵያ ከተሜነት በፍጥነት እየተስፋፋባቸው ከሚገኙ ሀገሮች አንዷ ናት። መረጃዎች የሚያመለክቱትም ይህንኑ ነው፤ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ የከተሞች ምጣኔ 25 በመቶ አካባቢ... Read more »
በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝነት በመደራጀት የአንድ ቀን ጫጩቶችን በመረከብ የ45 ቀን ጫጩቶችን ለተጠቃሚዎች ያቀርባል:: የዶሮ ስጋና እንቁላል ልማትም ያካሂዳል። በወተት ሀብት ልማት ላይም የተሠማራው ድርጅቱ በቀን ከ150... Read more »
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችት ያላት ሀገር መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ ማዕድናት መካከል አንዱ ወርቅ ሲሆን አገሪቱ ከፍተኛ መጠን ያለው የወርቅ ክምችት እንዳላት በጥናት ተረጋግጧል፡፡ እስካሁን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከ517 ቶን በላይ የወርቅ... Read more »
ከአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ሥራዎች መካከል የተቀናጁ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ማልማት፣ ማስተዳደርና ለአልሚ ባለሃብቶች ማስተላለፍ ነው:: የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ በዋናነት በእሴት ጭመራ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ሲሆን፤ ይህም የቴክኖሎጂ ሽግግር... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ደህንነት ስጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የሳይበር ጥቃቶች እየተበራከቱ አሳሳቢ ሁኔታዎች እየተፈጠሩ ይገኛሉ። ከሚሰነዘሩት የሳይበር ጥቃቶች ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ደግሞ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉት መሆናቸውንም... Read more »
ኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብቷን ለማሳደግ የሚያስችላትን የአስር ዓመት እቅድ ነድፋ እየተገበረች ትገኛለች፡፡ በተለይ በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ተብለው በተለዩት በግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በቱረዝምና በማእድን ዘርፎች ላይ ሰፋፊ እቅዶች ወጥተው... Read more »
በቅርቡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ የሥራ ርክክብ ካደረጉ በኋላ መደበኛ ሥራቸውን መጀመራቸው የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ክፍሉ በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቹ አሳውቋል። ሚኒስትሯ ከሰሞኑ ደግሞ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ከሚሰሩ ማህበራት... Read more »
በመዲናዋ አዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር ከተጀመሩት የኮሪደር ልማት ግንባታዎች አንዱ የቦሌ ድልድይ መገናኛ ኮሪደር ልማት አንዱ ነው። በመዲናዋ ሰፊው ጎዳና ላይ የተካሄደው ይህ ግንባታ፣ ለትራፊክ ፍሰት ምቹ በሆነ መንገድ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት... Read more »