ምክንያት አልባው የዋጋ ጭማሪ

ከዓመት ዓመት መባሉ ቀርቶ ከዕለት ዕለት ከፍ ሲል እንጂ ባለበት እንኳን መርጋት የተሳነው የሸቀጦች ዋጋ ሰፊውን በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል እጅጉን ፈትኖታል። ለከፋ ምሬትና እሮሮም ዳርጎታል። ይህ የዋጋ ማሻቀብ... Read more »

የድሬዳዋን ከተማ ኢኮኖሚ ለማበልጸግ ምን ታሰበ?

ከተሜነት ከገጠር ወደ ከተማ ቀመስ ቦታዎች ነዋሪነት በሚደረግ ፍልሰት የሚፈጠር የሕዝብ ቁጥር መለወጥ ወይም በከተሞች አካባቢ የሚኖሩና የተወለዱ ሰዎች ቁጥር ቀስ በቀስ የመጨመር ሂደት የሚከሰት አዲስ የማንነት ለውጥ ሲሆን፤ ከዚህ የስነህዝብ/ዲሞግራፊክ/ ስሪት... Read more »

የ2011 ዓ.ም አንኳር ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አጭር ዳሰሳ

 በ2011 ዓ.ም የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ ተከትሎ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚፈታተኑ በርካታ ጉዳዮች ሲከሰቱ ተስተውሏል፡፡ መንግስት የተረጋጋ ኢኮኖሚ በሀገሪቱ እንዲሰፍን ለማድረግም ውስጣዊ ማስተካከያዎችንና ውጫዊ የአቅም ማጎል በቻ ስምምነቶችን ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም መሰረት በበጀት... Read more »

ዘርፉን ከቴክኖሎጂ ለማዋደድ

 በምርት ጥራት፣ በመሬት አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሪክ ኃይልና የውሃ አቅርቦት በፍጥነት ለማግኘት አለመቻልና ለጥሬ ዕቃም ሆነ ለማሽነሪ ግዥ የሚውል የብድርና የውጭ ምንዛሪ እጦት በመሳሰሉ ማነቆዎች የታጠረው የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ባለፉት ዓመታት ሲጠበቅበት ከነበረው... Read more »

የትራንስፖርት አገልግሎት መልካም ቁመና ለኢኮኖሚው መመንደግ

የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ካለው ጥራትና ደረጃ አንጻር ሲመዘን፣ በዘርፉ የተሰማሩት አገልግሎት ሰጪ ማህበራት/ተቋማት የያዙት ሽፋን በቂ ያለመሆኑ፤ የማያስተማምንና ምቾት የሌለው፤ ለጥንቃቄ የማይመች፤ ደኅንነቱ የማያስተማምንና ጊዜን የሚያባክን መሆኑ ይነገራል፡፡ በዘርፈ ብዙ... Read more »

የማዕድን ዘርፉ ከፈተና ተላቆ ለምጣኔ ሀብቱ አቅም ይሆን?

ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፉ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ከመደገፍ ባለፈ ለዜጎች የሥራ እድል መፍጠር እንዲችል ለይታ በመስራት ላይ ትገኛለች። የዘርፉ የእድገትና የለውጥ ማጠንጠኛ ተደርጎም ተወስዷል። ይህን ጉዳይ በመምዘዝ የሚተነትነው የአለም ባንክና አጋሮቹ፣ አለም አቀፉ የፋይናንስ... Read more »

«የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ የግሉን ዘርፍ ከማበረታታት ይልቅ ማነቆ ሆኖ ቆይቷል ›› « የመንግሥት … ወደ 11ኛው ገጽ ዞሯል – የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ

አዲስ ዘመን፡- መንግሥት ኢኮኖሚውን ሪፎርም ማድረግን በተመለከተ እስከ አሁን ለሪፎርሙ መደላድል ሲሠራ መቆየቱም ይነገራል። ከዚህ በኋላ በኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ በትኩረት እንደሚሠራ እየገለፀ ነው። ሪፎርሙ በዋናነት ምን ምን ተግባሮች የሚከናወኑበት ነው? ኮሚሽነር አበበ፡-... Read more »

የቀድሞው ባቡር ወደ ስራ ቢገባ ያለው ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ

ኢትዮጵያ በባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ከመቶ ዓመት በላይ ታሪክ ያላት አገር ናት። በኢትዮጵያ የባቡሩ አገልግሎት ከመጀመሩ በፊት በ18ኛው ክፍለ ዘመን በጅቡቲ ወደብ በኩል ለውጭ ገበያ በየዓመቱ 12 ሺህ ቶን የሚሆን ሸቀጥ ታቀርብ ነበር።... Read more »

ቅንጅትና መናበብ የሚጠይቀው የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ

በሀገራችን ያለውን የሠው ኃይል በተቀናጀ መልክ ወደ ሥራ የሚያስገባ እውቀትም ሆነ አሠራር ባለመኖሩ የሥራ አጡ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል:: በአሁኑ ወቅት ብዛቱ ከአስር ሚሊየን በላይ እንደደረሰ መንግስት አስታውቋል:: ይህንን ኃይል... Read more »

የስራ እድል ፈጥሮ የውጪ ምንዛሬ የፈተነው ፋብሪካ

 ወጣት ፀሐይ መካሻ ከሶስት ዓመታት በፊት በአንድ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ እንደነበር ታስታውሳለች። በወቅቱም ደመወዝ አነስተኛ ነበር የሚከፈላት። ብዙም ሳትቆይ ስራውን በመልቀቅ ሌላ ስራ ማፈላለግ ትጀምራለች። ከብዙ ልፋት በኋላም ላይላክ... Read more »