ባሳለፍነው ሳምንት የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ባለፉት ስድስት ወራት የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትና የፋይናንስ ዘርፉ ያለበትን ደረጃ አስመልክተው ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ባለፉት ዓመታት እያደገ መምጣቱን... Read more »
ከአፍሪካ የሰው ኃይል መካከል መሥራት ከሚችለውና አምራች ከሆነው ከጠቅላላው ህዝቧ ውስጥ 58 በመቶው የሚሆነው የሚተዳደረው በግብርና ሥራ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነውን የአህጉሪቱን ከፍተኛ ድርሻ የሚወስዱት ቡርኪናፋሶ፣ ኢትዮጵያ፣ ጊኒ፣ ሞዛምቢክ፣ ናይጀሪያና... Read more »
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚቋቋሙባቸው ዋነኛ ዓላማዎች አንዱ የጥናትና ምርምር ስራዎችን መስራትና የማኅበረሰብ አገልግሎት ተግባራትን ማከናወን (Research and Community Service) ነው፡፡ ይህ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባርም በተቋማቱ በየጊዜው የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች በተግባር... Read more »
በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ በግብር ዙሪያ እየሰበሰበች ያለችው ሀብት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ያህል አይደለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የአፍሪካ ትልቁ የገበያ ሥፍራ በሚባለው መርካቶ የሚዘዋወረው የገንዘብ መጠን ብቻውን ደግሞ ለዚህ ጥሩ አብነት ይሆናል። በዚህ የገበያ... Read more »
“ህዝቡ በኢፍትሃዊ አሰራሮች ዜግነት እንዳይሰማው ማድረግ ተገቢ አይደለም”- ዶክተር አብዱልፈታህ ሼክ ቢሂየሶማሌ ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
እንደ አገር በመጣው ሁለንተናዊ ለውጥ ሳቢያ ከፍተኛ የሪፎርም ስራ ከተከናወነባቸው ክልሎች አንዱና ዋነኛው የሶማሌ ክልል ነው፡፡ በሪፎርሙ የክልሉን ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ እኛም በዛሬው እትማችን በክልሉ በተለይም በከተሞች የህዝቡን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ የችሎት ሥራዎችን እንዲሰራ በአዋጅ ውክልና የተሰጠው ቢሆንም በአንድ ዳኛ መጓደል የተነሳ በስድስት ወር ውስጥ በአስተዳደር ዳኝነት ችሎት ምንም አይነት ውሳኔ አልሰጠም። የባለስልጣኑ የአስተዳደር ዳኝነት... Read more »
በአክሱም ዘመነ መንግሥት ጥንታዊው የንግድ መስመር በምጽዋ ተጀመረ። በመካከለኛው ዘመን የንግድ መስመሩ ወደ አራት አድጓል። ኢትዮጵያ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በቀይ ባህር መስመር ህንዶችና ግሪኮች የንግድ ግንኙነት ያደርጉ እንደነበር ታሪክ ያስረዳናል። በሌላ... Read more »
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋ ብቻ ሳይሆን ከተሞቿም በፍጥነት እያደጉ መሆኑ ይነገራል፡፡ የኢኮኖሚው እድገት የህዝቦችን ፍላጎት እንደማሳደጉ ሁሉ፤ የከተሞቿም እድገት የከተማ ነዋሪዎችን ቁጥር በማሳደግ የቤት ፍላጎት ጥያቄዎች እንዲበራከቱ አድርጓል፡፡ ይህ ደግሞ በከተሞች የመኖሪያ ቤት ትልቅ... Read more »
ብሔራዊ ባንክ ከሁለት ዓመት በፊት የባንኮችና ኢንሹራንሶች ባለቤትነት መቶ በመቶ በኢትዮጵያውያን መያዝ እንዳለበት የሚገልጽውን አዋጅ በመጥቀስ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ነገር ግን ኢትዮጵያዊ ዜግነት በነበራቸው ጊዜ አክሲዮን የገዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች ላይ አክሲዮኖቻቸው... Read more »
ቻይና ተዓምራዊ በሚባል ፍጥነት በማደግ ላይ የምትገኝና በድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበች ጠንካራ ሀገር ናት። የኢኮኖሚ እድገቷን የተገነዘበው የመንግሥታቱ ድርጅት እኤአ በ2018 ባቀረበው ሪፖርት እንደገለጠው በዓለም የድህነት ቅነሳ ታሪክ 76 ከመቶ... Read more »