የኢኮኖሚው ሪፎርም ቀጣይ የቤት ሥራዎች

በእድገትነት ብቻ ሳይሆን በፈጣንና ተከታታይ ዕድገቱ የሚገለጸው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ በአገሪቱ ተንሰራፍቶ የቆየውን የመልካም አስተዳደር ችግርና ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ተከትሎ በመጣው የፖለቲካ ለውጥና ሪፎርምም ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል። እናም እንደ... Read more »

ቆጥቦ ኑሮን መለወጥ

በአሥራ ስድስት ሉክ ቆርቆሮ በተሰራ ቤት ውስጥ ሰብሰብ ብለው ተቀምጠዋል፡፡በጭቃ የተሰራችው ባለአንድ ክፍል ቤት በውስጧ የተለያዩ መረጃዎችን ይዛለች፡፡ በክፍሏ ውስጥ ያገኘናቸው ሴቶች በዕድሜ ይለያዩ እንጂ አንድ አይነት ዓላማን አንግበው በጋራ ይወያያሉ፡፡ በኦሮሚያ... Read more »

የዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ትስስር የዘርፉን ማነቆዎች ምን ያህል ቀርፏል?

በየዕለቱ በከተሞቻችን የሕንጻዎች ቁጥር መጨመር ይስተዋላል፡፡ የኢትዮጵያ ከተሞች የማደጋቸው ማሳያ የህንጻዎች ቁጥር መጨመር ይሆን? ወይስ የሕንጻዎች ጥራት መሻሻል? ሕንጻዎቹ የዘርፉ መሰረታዊ እውቀት አርፎባቸዋልን? መልሱን ለጊዜው ወደጎን እንተወውና የሆነው ሆኖ የግንባታው ዘርፍ ማለትም... Read more »

የብሄራዊ መታወቂያ ጉዳይና የባንኮች ተግዳሮት

ከአምስት ዓመት በፊት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዜጎች ብሄራዊ መታወቂያ እንዲሰጥ አዋጅ ቢያጸድቅም እስካሁን ድረስ  ሥራ ላይ አልዋለም፡፡ በዚሁ ወቅትም የቀድሞው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር  በ2005 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ሰነድ ላይ... Read more »

‹‹በተፈጥሮ ጋዙ ይበልጥ የምንጠቀመው ለውጪ ገበያ ስናውለው ነው››ዶክተር ኳንግ ቱትላም የማእድንና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጥሮ ጋዝ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። የተፈጥሮ ጋዙ በቱቦ ወደ ጅቡቲ ተጓጉዞ እና በዚያው ተቀነባብሮ ለውጪ ገበያ ይቀርባል። ለዚህም የቱቦ ቀበራ ስራ ለማከናወን ስምምነት ተደርጓል። በጅቡቲም ማቀነባበሪያውን ለመገንባት በሚያስፈልገው... Read more »

የኢኮኖሚ ጥያቄ መፍቻ ቁልፍ

ኢትዮጵያ ንግድ እና ኢንቨስትመንት በቀላሉ የሚቀላጠፍባት አገር እንድትሆን መንግሥት በትኩረት እየሰራ ነው፡፡ የምጣኔ ሀብት ተንታኞች በበኩላቸው፤ አገሪቱ ንግድ በቀላሉ የሚጀመርባት እንድትሆን የዘርፉን ህጎችና መመሪያዎች በአግባቡ መተግበርና የኢንዱስትሪ ፍኖተ ካርታ (ሮድማፕ) ማዘጋጀት ያስፈልጋል... Read more »

የወጪ ንግዱ መቀዛቀዝና ያሳደረው ጫና

ባሳለፍነው ሳምንት የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ባለፉት ስድስት ወራት የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትና የፋይናንስ ዘርፉ ያለበትን ደረጃ አስመልክተው ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ባለፉት ዓመታት እያደገ መምጣቱን... Read more »

በሥነ ምህዳራዊ የተፈጥሮ ግብርና ያልተደጎመችው አፍሪካ

ከአፍሪካ የሰው ኃይል መካከል መሥራት ከሚችለውና አምራች ከሆነው ከጠቅላላው ህዝቧ ውስጥ 58 በመቶው የሚሆነው የሚተዳደረው በግብርና ሥራ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነውን የአህጉሪቱን ከፍተኛ ድርሻ የሚወስዱት ቡርኪናፋሶ፣ ኢትዮጵያ፣ ጊኒ፣ ሞዛምቢክ፣ ናይጀሪያና... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎችን ምርምሮች ለፍሬ የማብቃት ጅምር

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚቋቋሙባቸው ዋነኛ ዓላማዎች አንዱ የጥናትና ምርምር ስራዎችን መስራትና የማኅበረሰብ አገልግሎት ተግባራትን ማከናወን (Research and Community Service) ነው፡፡ ይህ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባርም በተቋማቱ በየጊዜው የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች በተግባር... Read more »

ግብር – የህልውና እና የብልፅግና መሰረት

በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ በግብር ዙሪያ እየሰበሰበች ያለችው ሀብት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ያህል አይደለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የአፍሪካ ትልቁ የገበያ ሥፍራ በሚባለው መርካቶ የሚዘዋወረው የገንዘብ መጠን ብቻውን ደግሞ ለዚህ ጥሩ አብነት ይሆናል። በዚህ የገበያ... Read more »