ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን ታገኝባቸው ከነበሩ የወጪ ምርቶች ዋናው ቡናዋ ነበር። በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ የተለያዩ የወጪ ምርቶች ቢኖሯትም ቡና አሁንም የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት በኩል ፋይዳው ከፍተኛ ነው። የኢትዮጵያ ቡና በዓለም በጣም... Read more »
የኢትዮጵያ ግብርና ብዙ የሰው ኃይል የተሰማራበት፤ የኑሮ መሰረት፣ የገጠርም ስራ እድል መፍጠሪያ የሆነ፤ ከፍተኛውን የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኝ፤ ለአገሪቱ ኢንዱስትሪዎች ጥሬ ዕቃ የሚያቀርብ፤ በአገሪቱ ጥቅል ምርት ውስጥ ድርሻው እያደገ የመጣ ነው፡፡ ግብርናው ለአጠቃላይ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የ2011 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ እንደጠቀሰው በስምንት ወራት ውስጥ ከዳያስፖራው የተገኘው ሬሚታንስ ሶስት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ዶላር ነው። ይህ መጠን... Read more »
ከሰሞኑ በሁሉም መሰረታዊ ፍጆታዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተስተውሏል፡፡ በተለይ ደግሞ ብዙ ዳቦ ቤቶች በዱቄት እጥረት በሚል ምክ ንያት ተዘግተዋል፡፡ አገልግሎት የሚሰጡትም በእያ ንዳንዱ ዳቦ ላይ በፊት ከነበረው ዋጋ የአንዳንድ ብር ጭማሪ አድርገዋል፡፡... Read more »
በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙና ከኢትዮዸያ ጋር በመልካ ምድራዊ አቀማመጥና በረጂም ጊዜ ታሪክ የተሳሰሩ ጎረቤት አገሮች ማለትም ኬንያ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ኤርትራ ለአገሪቱ ሰላም፣ ዲሞክራሲና ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳላቸው... Read more »
መንግስት፤ አሰሪ ወገንም ሆነ ሰራተኛው የማይነጣጠሉ መሆናቸውን ያምናል ኢንቨስትመንቱ ለአገር ዕድገትና ልማት አስፈላጊ ነው። ገበያው ውስጥ መቀጠልና ተወዳዳሪ መሆን ይኖርበታል የሚል አቋም አለው ወዲህ ደግሞ ሰራተኛው መሰረታዊ የስራ ላይ መብቶቹ እየተከበሩለት መቀጠል... Read more »
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሀገራችን በከተሞች የሚኖሩ ህዝቦች ብዛት 20 በመቶ እንዲሁም የከተማ መስፋፋት ምጣኔ 4 ነጥብ 6 በመቶ ደርሷል፡፡ ከተሞች የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማእከል ተደርገው ይወሰዳሉ፡ ፡ በሀገራችን እየተመዘገበ ያለውን እድገት ተከትሎም ከተሞች እየተስፋፉ... Read more »
ሰሞኑን በአካባቢ የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አማካኝነት የተዘጋጀ “ሀገር አቀፍ የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ዘርፍ የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀም የግምገማና የምክክር መድረክ” ተካሂዶ ነበር። ይህ ከግንቦት 11 – 13/2011... Read more »
ባለፈው ሳምንት ጠዋት ከሳሪስ ወደ ስቴዲየም በባቡር ታጭቀን በመጓዝ ላይ እያለን በወራጅና በተሳፋሪ ወደ ባቡሩ ለመግባትና ለመውጣት በሚደረገው ግጥሚያ መካከል የሰው ጩኸትና የህጻናቱ የሰቀቀን ለቅሶ ለሰማውና ላየው ይዘገንናል። ተሳፋሪን መጫን እና ማውረዱን... Read more »
ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምትልካቸው ምርቶች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በግብርናው ዘርፍ የሚሸፈኑ ሲሆን፤ አገሪቱ በተፈለገው የምርት ጥራት ደረጃ ተወዳዳሪ ምርት ለዓለም ገበያ ባለማቅረቧ ከዘርፉ ማግኝት የሚገባትን ትርፍ እንዳታገኝ እንቅፋት ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ለዓለም... Read more »