የንግድ ሥራ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ብዙ ዘመናትን ያስቆጠረ የኢኮኖሚ ማዕከል ነው። ያም ቢሆን ታዲያ የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የንግድ ስርዓትን በአግባቡ የሚመራ ወጥ የሆነ የንግድ ፖሊሲ አልነበረም። በመሆኑም በፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች አፈፃጸም እና... Read more »
በምርምርና በፈጠራ ሥራቸው ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የፈጠራ ሀሳባቸው መነሻ ትምህርት ቤት ስለመሆናቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለእነዚህ የፈጠራ ሀሳቦች ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ። የእውቀት መገኛ ስፋራዎች እንደመሆናቸው መጠን ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ... Read more »
ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ፤ በተለይ ደግሞ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል ያለችውን የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በመተግበሯ በዘላቂነት ሊለውጡ የሚችሉ ውጤቶችን ማስመዝገብ ጀምራለች:: መርሃ ግብሩ በሀገር ደረጃ... Read more »
ከለውጡ በፊት በነበሩት 27 ዓመታት አጋር በሚል አግላይ ስም ተፈርጀው በሀገራቸው ጉዳይ እኩል የመወሰን፣ የመጠየቅና የመጠቀም መብት ከተነፈጉ ክልሎች አንዱ የሶማሌ ክልል ነው። በኢትዮጵያ አዲስ የለውጥ ምዕራፍ ከጀመረ ከ2010 ዓ.ም ወዲህ የሶማሌ... Read more »
የተወለደችው በጎጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ ሲሆን፣ ያደገችው ደግሞ በአዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ፣ የከፍተኛ ትምህርቷን በቀድሞ አጠራሩ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ (በአሁኑ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ) እና አዲስ አበባ... Read more »
ከሰሩበት የማዕድን ዘርፍ አክባሪ ነው። የሰሩትን ያከብራል፤ ያስከብራልም። ትልቅ የልማት አቅም በመሆን ማገልገልም ይችላል፡፡ ማእድንን ማልማት ከተቻለ ሀገር የማእድን ውጤቶችን ከውጭ ከምታስመጣ ይልቅ በሀገር ውስጥ የማእድን ምርቶች መጠቀም፣ ምርቱን ለውጭ ገበያ በማቅረብም... Read more »
በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት ውስጥ ቁልፍ ሚና ካላቸው ግብዓቶች መካከል አንዱ የኃይል አቅርቦት ነው፡፡ በቂና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የሌለው ሀገር ስለአምራች ዘርፍ እድገት ሊያስብ አይችልም፡፡ ዛሬ በአምራች ዘርፍ እድገት በዓለም አቀፍ... Read more »
በእንስሳት ሃብቷ ቀዳሚ መሆኗ የተመሰከረላት ኢትዮጵያ በቆዳ ጥራቷም ታዋቂ ለመሆኗ ዕሙን ነው። በደጋማ የአገሪቷ ክፍል ከሚገኙ በግና ፍየሎች የሚገኘው ቆዳ ደግሞ ለቆዳ ኢንዱስትሪው አንደኛው ምርጫ መሆኑ ይነገርለታል። የኢትዮጵያ ቆዳ በዓለም አቀፍ ገበያ... Read more »
እንደሀገር ዲጂታል ኢትዮጵያ እውን በማድረጉ ሂደት በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል የዲጂታል ምህዳሩ ምቹ እንዲሆን በማድረግ ተደራሽ ለማስፋት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች መጥቀስ ይቻላል። በመሆኑም ዲጂታል ኢትዮጵያ እውን ትግበራ ውስጥ ዋንኛ ተዋናይ... Read more »
መንግሥት ምርታማነትን በማሳደግ በምግብ ራስን የመቻል እንዲሁም በከፍተኛ ወጪ ከውጭ የሚገባውን የምግብ ፍጆታ ለማስቀረት በያዘው አቅጣጫ አበረታች ውጤት እየተመዘገበ ነው። በዚህም ከመኸርና ከበልግ እርሻ የሚገኘውን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ በተጨማሪ እየተካሄደ ባለው የበጋ... Read more »