ስምምነቱ ለሸማቹ ማህበረሰብ መፍትሄ ይዞለት ይመጣ ይሆን?

የአፍሪካ ኅብረት መረጃ እንደሚጠቁመው በአገራት መካከል እርስ በዕርስ የሚደረገው ግብይት 15 በመቶ ብቻ ነው። ይህም የአውሮፓ፣ እስያ፣ ሰሜን አሜሪካ እና ላቲን አሜሪካ አገራት ከሚያደርገው ጋር ሲነጻጸር በ60 በመቶ ያነሰ ነው። በአፍሪካ አገራት... Read more »

ስምምነቱ ለሸማቹ ማህበረሰብ መፍትሄ ይዞለት ይመጣ ይሆን?

የአፍሪካ ኅብረት መረጃ እንደሚጠቁመው በአገራት መካከል እርስ በዕርስ የሚደረገው ግብይት 15 በመቶ ብቻ ነው። ይህም የአውሮፓ፣ እስያ፣ ሰሜን አሜሪካ እና ላቲን አሜሪካ አገራት ከሚያደርገው ጋር ሲነጻጸር በ60 በመቶ ያነሰ ነው። በአፍሪካ አገራት... Read more »

የግንባታ ዘርፉ መቀዛቀዝ – ሌላኛው የኢኮኖሚ ቀንበር

መላኩ ግዛው ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነው። መሽቶ በነጋ ቁጥር የሚቆለለውን የኑሮ ሸክም ለመቋቋም እየታገለ አንዳንዴም እየተንገዳገደ ከኑሮ ጋር ግብ ግብ ተያይዞታል። ህይወት በሰጠችው እድል ተፈጥሯዊ ጉልበቱን በመሸጥ በቀን ሥራ ይተዳደራል። በህንጻ... Read more »

ምክር ቤቱ በ2012 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ላይ ምን መከረ?

መንግስት የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ አንጻር የያዛቸውን መርሀ ግብሮች እውን ለማድረግ እንዲያስችለው በየ ዓመቱ የሚበጅተውን ሀገራዊ በጀት አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በረቂቅ በጀቱ ላይ ጥልቅ ግምገማና ውይይቶችን በማድረግ ማፅደቅ የተለመደ... Read more »

‹‹አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኦዲት ዙሪያ እስከ አሁን ሲሰራ የቆየው የመንግስትን ህግ ጥሶ ነው››- ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የአ.አ.ዩ ፕሬዚዳንት

አዲስ ዘመን፡- እርስዎ ዩኒቨርሲቲውን ላለፉት በርካታ ዓመታት ያውቁታል። ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመሩት እንዴት አገኙት? ፕሮፌሰር ጣሰው፡- ዩኒቨርሲቲውን በደንብ አውቀዋለሁ፤ ለ19 ዓመትም ከመምህርነት ጀምሮ በተለያዩ የስራ ዘርፎች አገልግያለሁ፤ ዩኒቨርሲቲው ያሉበትን ችግሮችና የደረሰበትን ጥሩ ነገርም... Read more »

አነጋጋሪው የቁም እንስሳት፣ ሥጋና የሥጋ ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ ገቢ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ከአፍሪካ ቀዳሚውን ስፍራ ከያዙት ሀገሮች አንዷ ብትሆንም፣ከዘርፉ የምታገኘው ጥቅም በተለይ ወደ ውጪ በመላክ የምታገኘው የውጭ ምንዛሬ ከእቅዷም ሆነ ካላት አቅም ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ ነው። የቁም እንስሳት ኮንትሮባንድ ንግድ፣እንስሳቱ ወደ... Read more »

ወርቃማው የመኸር ወቅትና የስንዴ ምርት

 እስከ ዛሬ የተከናወኑ በርካታ ጥናቶች ያለ ልዩነት እንደሚያረጋግጡት አገራችን ምቹ የተፈጥሮ ሀብትና ለተለያዩ ሰብሎች ምርታማነት ተስማሚ የአየር ንብረት ያላት መሆኗን፤ ነገር ግን የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችንና አሠራሮችን በመጠቀም የምርታማነት ደረጃን ማሳደግ አልቻለችም። ይሁን እንጂ... Read more »

ለብክነትና ለምዝበራ የተጋለጠው ንብረት አወጋገድ ሥርዓት

በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ግቢ ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎችንና ቁሳቁሶችን ሳር በቅሎባቸው፤ ዳዋ ለብሰው ማየት የተለመደ ነው። እድሉን አግኝቶ ወደ አንዳንዶቹ ተቋማት ግምጃ ቤት ጎራ ላለ ሰው ደግሞ በርካታ አገልግሎት የማይሰጡ ብቻ ሳይሆን፤አገልግሎት... Read more »

‹‹ዘጠኝ የስፌት ማሽን ማግኘቴ በአልባሳት ምርት ምኞቴን ለማሳካት አግዞኛል›› – ወይዘሮ ማርታ ከበደ ስኬታማ ኢንተርፕረነር

 ኢንተርፕሪነሮች ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ስመጥር የሆኑ የንግድ እንቅስቃሴዎች መነሻቸው አነስተኛ ንግድ እንደሆነም የአንዳንዶቹ ታሪክ ያስረዳል። አነስተኛ ንግድ ብዙ የሰው ኃይል በመያዝም ፋይዳው የጎላ በመሆኑ ይበረታታል። እንዲህ ያለው... Read more »

‹‹የግል ዘርፉን ደግፎ በኢኮኖሚው ውስጥ ንቁ ተዋናይ እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2011 በጀት ዓመት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ትናንት ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪፖርታቸው የሰላም፣ የዴሞክራሲና ጸጥታ ጉዳዮች፣ ኢኮኖሚ፣ ዲፕሎማሲ፣ በቀጣይ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮችን... Read more »