ጠንካራ የሸማቾች ማህበር ለጤናማ ግብይት

የአሜሪካው 35ኛ ፕሬዝዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ በአንድ አጋጣሚ “ ሁሉም ሸማች ነው፤ በግሉም ሆነ በመንግስት ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎች በአወንታዊም ሆነ በአሉታዊ አግባብ ጥቅሙ የሚነካ በሌላ በኩል የሸማቹ ውሳኔ በግሉም ሆነ በመንግስት ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎች... Read more »

የከፋ ህዝብ ኢኮኖሚ ተኮር ጥያቄና መጻኢ ተስፋ

በሰሜን ከኦሮሚያ እና ከሰሜን ምዕራብ ኮንታ ልዩ ወረዳ፣ በምስራቅና በደቡብ ከደቡበ ኦሞ እና ከቤንች ማጅ ዞን፣ በምዕራብ ከደቡብ ምዕራብ ሸካ ዞን ጋር ይዋሰናል። የአረቢካ ቡና ዋና መገኛ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፤ ቡና ምንጩና... Read more »

ߵየኢኮኖሚ ማሻሻያው በግሉ ዘርፍና በመንግሥት መካከል የነበረውን የመጠራጠር ስሜት ይቀይራልߴ-ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ

 ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአገራችን ኢኮኖሚ አቅሙ እየተንገራገጨ እንደሆነ መንግሥትም ሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሆኑም ኢኮኖሚው አሁን ካለበት ችግር ተላቆ አገሪቱ የምትፈልገው የእድገት ደረጃ ብሎም የብልፅግና ማማ ላይ እንድትቀመጥ የለውጥ አመራሩ የአዕምሮ ድምር... Read more »

‘‘ከተማዋ በጠባብ ቦታ ሰፊ የሥራ እድል እና የውጭ ምንዛሬ በሚያስገኙ ኢንቨስትመንቶች ላይ አተኩራለች’’ – አቶ አብዱልፈታ የሱፍ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

 ለአንድ ሀገር ኢንቨስትመንት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ሀገሮችም ለእዚህ የኢኮኖሚ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ።በተለይ የሥራ እድል በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን በማሳደግ ፣የቴክኖሎጂና እውቅት ሽግግር በመሳብ በኩል ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል። ኢትዮጵያም ለእዚህ... Read more »

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት

ዓለማችን የስልጣኔ ካባ የተከናነበችው ከግብርና መሰረታዊ የኢኮኖሚ ምንጭ ወደ ኢንዱስትሪ ስትሸጋገር ነው። በእጅ ከሚሰሩ የዕድ ጥበብ ውጤቶች በፋብሪካ የተመረቱ ምርቶች ሲተኩና በገጠር ከሚኖር አብዛኛው ህዝብ ወደ ከተሜነት ሲሸጋገር እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው።... Read more »

ቡና አምራቹን ተጠቃሚ ለማድረግ

የቡና መገኛ እንደሆነች የሚነገርላት ኢትዮጵያ ቡና ለማምረት ሰፊ እምቅ አቅም ቢኖራትም እስካሁን በአግባቡ መጠቀም ባለመቻሉ አርሶ አደሩም ሆነ ሀገሪቱ ተገቢውን ጥቅም እያገኙ አይደለም። ከበርካታዎቹ ችግሮች መካከለም በዘመናዊ መንገድ አለማምረት የገበያ ሰንሰለቱ ረዥም... Read more »

«መንግስት ብቻ ኃይል በማመንጨት ፍላጎትን ማርካት ስለማይችል የግል ባለሀብቱ ማልማት ይጠበቅበታል ››

  ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በቡላካ ስቴት ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ምክንያት አልባው የዋጋ ጭማሪ

ከዓመት ዓመት መባሉ ቀርቶ ከዕለት ዕለት ከፍ ሲል እንጂ ባለበት እንኳን መርጋት የተሳነው የሸቀጦች ዋጋ ሰፊውን በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል እጅጉን ፈትኖታል። ለከፋ ምሬትና እሮሮም ዳርጎታል። ይህ የዋጋ ማሻቀብ... Read more »

የድሬዳዋን ከተማ ኢኮኖሚ ለማበልጸግ ምን ታሰበ?

ከተሜነት ከገጠር ወደ ከተማ ቀመስ ቦታዎች ነዋሪነት በሚደረግ ፍልሰት የሚፈጠር የሕዝብ ቁጥር መለወጥ ወይም በከተሞች አካባቢ የሚኖሩና የተወለዱ ሰዎች ቁጥር ቀስ በቀስ የመጨመር ሂደት የሚከሰት አዲስ የማንነት ለውጥ ሲሆን፤ ከዚህ የስነህዝብ/ዲሞግራፊክ/ ስሪት... Read more »

የ2011 ዓ.ም አንኳር ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አጭር ዳሰሳ

 በ2011 ዓ.ም የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ ተከትሎ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚፈታተኑ በርካታ ጉዳዮች ሲከሰቱ ተስተውሏል፡፡ መንግስት የተረጋጋ ኢኮኖሚ በሀገሪቱ እንዲሰፍን ለማድረግም ውስጣዊ ማስተካከያዎችንና ውጫዊ የአቅም ማጎል በቻ ስምምነቶችን ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም መሰረት በበጀት... Read more »