ደብረ ማርቆስ ከተማ ወደ ሪጅኦ ፖሊታን

ደብረ ማርቆስ ከተማ የአይረሴውና የዘመን አይሽሬው የስነጽሁፍ ቀንዲሉ የፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የበቀሉባት ናት። ታዋቂና ስመጥር ደራሲያን፣ ተዋንያን፣ ገጣሚያን የተገኙባት ከተማ ናት። በስራቸው አንቱ የተባሉ ሀገር ወዳድ ዜጎች የተፈጠሩባት ጥንታዊት... Read more »

ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤትለማድረግ አዲስ መላ

ኢትዮጵያ በአማካኝ ከ100 ሚሊዮን በላይ የህዝብ ብዛት አላት። በአሁኑ ወቅት የህዝብ ቁጥሯ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መጥቷል። ከህዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞም ለዜጎች አስፈላጊና መሰረታዊ የሆኑ አገልግሎቶች ተደራሽ ማድረግ ከባድ እየሆነ መጥቷል። በተለይም... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የንግድ ሥራ ፈጠራ ሀሳብ

በሰለጠነው ዓለም የቢዝነስና ንግድ ሀሳብ ከማንኛውም ሸቀጥ በላይ ውድ ነው። ምን ያህል ገንዘብ ሊያስገኝ እንደሚችል በመገንዘብም ለቢዝነስ ወይም ንግድ ሀሳቡ ከፍተኛ ግምት ይሰጣል። እንደውም የቢዝነስና ንግድ ሃሳቦችን በመሸጥ የሚተዳደሩና ህይወታቸውን የለወጡ ጥቂት... Read more »

የፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግ ኢኮኖሚውን ማሳደግ

በኢትዮጵያ ካለው ህዝብ ከ65 ከመቶ በላይ የሚሆነው የባንክ አገልግሎት የማያገኝ ነው። ብዙውን ጊዜ እነዚህ ከባንክ ውጪ ናቸው ተብለው የሚታሰቡት የህብረተሰብ ክፍሎች ሴቶች ፣ የገጠር ነዋሪዎች ፣ ስደተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች ናቸው።... Read more »

የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ስምምነት ለግል ዘርፍ እድልና ስጋት

የዛሬ አምስት ወር ገደማ ወደ ስራ የገባውን የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ፈርመው ተቀብለውታል። ስምምነቱን በርካታ ሀገራት ፈርመው የተቀበሉት ቢሆንም አሁንም የስምምነቱ ፋይዳዎችና ፈተናዎች እንዲሁም... Read more »

ከተማሪ እስከ አረጋውያን የሚደግፈው ‹‹የአጉንታ ማርያም››

በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ አቅመ ደካማዎችን ለመደገፍ ከተመሰረቱ ማህበራት መካከል በአማራ ክልል ዳንግላ ከተማ የሚገኘው የአጉንታ ማርያም በጎ አድራጎት ማህበር አንዱ ነው፡፡ ማህበሩ ከተመሰረተ ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ አቅም የሌላቸውን አረጋውያንና ተማሪዎችን በቻለው... Read more »

የእድገት መሰረት የሆነውን የሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንቃት

ሎጅስቲክስ ለአንድ ሃገር እድገት እና ቀጣይ ልማት ቁልፍ ሚና አለው። በተለይ የውጭ ንግድ ለመደገፍ መከናወን ካለባቸው ወሳኝ ተግባራት ውስጥ ቀልጣፋና ውጤታማ የሎጅስቲክስ ስርዓት መዘርጋት በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ዘርፉም የንግድ እንቅስቃሴውን ከማነቃቃት ባለፈ አስመጪና... Read more »

‹‹ህጋዊነትን ያልተከተሉ ከ1000 በላይ ኢንተርፕራይዞች ቦታ ማስለቀቅ ተችሏል››-አቶ ሐሺቅ በድሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከተለዩት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ቁልፍ ችግሮች ውስጥ አንዱና ለዘርፉ ዕድገት አስፈላጊ የሆነውን የማምረቻና መሸጫ ቦታዎችን... Read more »

ኮሮና ቫይረስ ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የተደቀነ ተግዳሮት

አገራት ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ብልፅግናን ለመቋደስ የአንድነትን ሃይል የህብረትንም የድል ምስጢር ጠንቅቀው በመረዳት በተለይ በንግድና ኢንቨስትመንት እርስ በእርስ መተሳሰርን አማራጭ ማድረግ ከጀመሩ አመታትን አስቆጥረዋል። ከመገፋፋት ይልቅ መደጋገፍ ወሳኝ መሆኑን በመረዳት ራስ ወዳድ እና... Read more »

ለግንባታ ማጠናቀቂያ የሚውል ሀብትና የሀገር ውስጥ ምርት

ከግንባታ ሥራ መሠረት ማውጣትና የማጠናቀቂያ ሥራ (ፊኒሺንግ)ጊዜ በመውሰድና በወጪም ከባድ እንደሆነ ይነገራል። በተለይም ለማጠናቀቂያ ለወለል ንጣፍ የሚውለው የሴራሚክ የግንባታ ግብአት በአብዛኛው ከውጭ የሚገባ በመሆኑ በገበያ ተለዋዋጭነት ወጨው በየጊዜው ከፍ እያለ ዘርፉን እየፈተነው... Read more »