ባህላዊ የአስተራረስ ዘዴ እየተከተለ ያለውን የግብርና ዘርፍ ለመቀየር

ግብርና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሰረት ከመሆኑም በላይ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለሚደረገው መዋቅራዊ ሽግግር ዋና አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። የግብርና ዘርፍ ከጠቅላላ አገራዊ ምርት ጂዲፒ 40 በመቶ ድርሻ ሲኖረው አገሪቱ ከምታገኘው ዓመታዊ የውጭ ምንዛሪ... Read more »

ፍትሃዊነትን የሚያሰፍን ቴክኖሎጂ

እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት መሬት መተኪያ የሌለው ሀብት ነው። ብዙ ነገራቸው ከመሬት ጋር የሚያያዝ ነው። በመሆኑም ይህንን መተኪያ የሌለው ሀብት በአግባቡ እና ለሚፈለገው አግልግሎት ማዋል፣ በቁጠባና በጥንቃቄ ማስተዳደር ከምንም በላይ... Read more »

ከተማዋን የሚመጥኑ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ለማዘመን

ይዞታቸው ጥሩ ሆኖ ነገር ግን በእርጅና ምክንያት ገጽታቸው ተበላሽቶ፣የውስጣቸውም ንጽህና ተጓድሎ የሚያስቆጩ ጥቂት የማይባሉ ህንፃዎችን በከተሞች ውስጥ እንታዘባለን።በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነው ለህዝብ አገልግሎት መስጠታቸው ደግሞ ይበልጡን አስገራሚ ያደርገዋል።ከተሞች ገጽታቸው እየተለወጠ ባለበት በዚህ... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርክ በረከትን መቋደስ የጀመረችው – ደብረብርሃን

የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን የሚጠይቅ፣ አዋጪ ቴክኖሎጂ የሚፈልግ፣ የተሻለ መሠረተ ልማት የሚያሻውና በተለይ ደግሞ ከፍተኛ ካፒታልን የሚጠይቅ ዘርፍ ነው:: መንግሥት ይህን ዘርፍ ለማጐልበት በአገሪቱ በተመረጡ ትልልቅ ከተሞች ውስጥ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ገንብቷል፤... Read more »

የኮረሪማ ገበያ ገቢን ለማሳደግ

ኢትዮጵያ 14 የቅመማ ቅመም ዓይነቶችን ታመርታለች። ሰባቱ ደግሞ በየዓመቱ በቋሚነት ወደ ውጭ የምትልካቸው በውጭው ገበያም እጅግ ተፈላጊ መሆናቸውን ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የገበያ መረጃና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። በተለይ እርድና ኮረሪማ... Read more »

ሕገ ወጥ ተግባር የፈተነው ማዕድን ወጪ ንግድ

በአማራ ክልል በርካታ የከበሩና ከፊል የከበሩ የማዕድን ሀብቶች የሚገኙ ቢሆንም ለውጪ ገበያ የሚቀርቡት ግን በአብዛኛው ወርቅና ኦፓል ናቸው። ወርቅ በብሄራዊ ባንክ በኩል ለውጪ ገበያ ሲቀርብ ኦፓል ደግሞ በህጋዊ ላኪዎች በኩል በማዕድንና ነዳጅ... Read more »

ዐሻራን ከመሰነድ ባለፈም አንዱ የቱሪዝም መስህብ

መረጃ በማቀበል ብቻ አልተገደበም። በማሳወቅ፣ በማስተማር፣ በማዝናናት፤ አለፍ ሲል ደግሞ የቅርቡንም የሩቁንም ታሪክ ለትውልድ በማሸጋገር ሚናውን በመወጣት ላይ ይገኛል። በአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያው ጋዜጣ ሲታተም የነበረው ሥያሜና የአሁኑ መጠሪያው አንድ አልነበረም። ዕለታዊ ጋዜጣ... Read more »

ጣና በለስ ቁጥር አንድ – ከአፈጻፀም ችግር ማሳያነት ወደ ምርታማነት

በሀገራችን የፕሮጀክት አፈጻፀም ችግር ማሳያ ተደርገው ሲነሱ ከቆዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል ጣና በለስ የስኳር ፕሮጀክት ተጠቃሽ ነው፡፡ በመጀመሪያው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ግንባታቸው ከተጀመሩት አሥር ስኳር ፕሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡ ከስምንት ዓመታት በፊት በአጠቃላይ... Read more »

ዘርፈ ብዙ አማራጮችን ለመኖሪያ ቤት

ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት ከሆኑት ከምግብ፣ ከመጠጥ፣ ከልብስ በተጨማሪ ፈታኝ የሚሆነው የመኖሪያ ቤት ነው። መኖሪያ ቤት ለሰው ልጆች መሰረታዊ ከሚባሉት መካከል ዋነኛው በመሆኑ ነው ኢትዮጵያውያን ልዩ ትኩረትና ቅድሚያ የሚሰጡት። መኖሪያ ቤት ከክልል... Read more »

ሀገራዊ በጀትና ወቅታዊ ሁኔታ

የሚኒስትሮች ምክርቤት የ2014 በጀት አመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል:: ምክርቤቱ ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ሥብሰባው ለበጀት ዝግጅቱ ታሳቢ የተደረጉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች ተለዋዋጭነት እንደተጠበቀ... Read more »