በጅማ ከተማ የሚገኘው የአዌቱ ፓርክ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ፣ በከተማዋ የሚገኝ ብቸኛው እድሜ ጠገብ ፓርክ ነው። ፓርኩ ለበርካታ ዓመታት ለአካባቢው ህዝብ እና ለጎብኚዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ይታወቃል። ካለፉት 15 ዓመታት... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ15 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በከተማዋ ሰባት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ለአገልግሎት ለማዋል ከያዘው ዕቅድ 70 በመቶ መድረሱንና ቀሪው በ2014 በጀት አመት ሙሉ ለሙሉ... Read more »
መኖሪያ ቤት ለዜጎቿ ተደራሽ ማድረግ ፈተና የሆነባት አዲስ አበባ ዛሬ ችግሩ እየተባባሰ የመጣ መሆኑን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተረዳችበት ወቅት ይመስላል። ለዚህም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያየ መንገድ የቤት ልማቱን ሊያቀላጥፉና የዜጎችን የዕለት ተዕለት... Read more »
አቶ ታምሩ ታደሰ ይባላሉ። ‹‹ታምሩ ታደሰ ኃላፊነቱ የተወሰነ ቡና አቅራቢና ላኪ ድርጅት›› ባለቤትና መሥራች ናቸው። ድርጅቱን የመሰረቱት በአምስት ሚሊዮን ብር ቢሆንም የወራት ዕድሜ ባስቆጠረ አጭር ጊዜ ካፒታላቸው ወደ 30 ሚሊዮን ብር ማደግ... Read more »
ከ20 ዓመት በፊት ‹‹ሪሚታንስ›› ማለትም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ዜጎች ለቤተሰቦቻቸው ወይም ለሀገር የሚልኩት የውጭ ሀገር ገንዘብ በግልም ይሁን በማህበር እንዲሁም በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጠው እንዳልነበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያመለክታል።... Read more »
አለማችን በአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖ የድረሱልን ጥሪ ማሰማት ከጀመረች አመታት ተቆጥረዋል። በቀውሱ ምክንያት የሙቀት መጠኑ በእጅጉ ጨምራል። ግግር በረዶዎች እየቀለጡ ናቸው። የተለያዩ ከተሞች በተደጋጋሚ ጎርፍ እየተጥለቀለቁ ናቸው። ዜጎች በድርቅ ምክንያት የረሃብ ቸነፈር... Read more »
ዘንድሮ በተለይም ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ በሀገሪቷ የሚገኙ የወተት ላሞች የነጠፉ በሚመስል መልኩ ከፍተኛ የወተት እጥረት ተከስቶ ሰንብቷል። ግብርና ሚኒስቴርም ለእጥረቱ ምክንያት የሚታለቡ ላሞች ቁጥር ማነስ መሆኑን ይጠቅሳል። በዋነኛነትም በወተት ልማቱ አርሶ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ‹‹የአትክልት ሥፍራ የጥበብ ማዕከል›› ይላል ርዕሱ። በርዕሱ ሥር የተሰጠው ማብራሪያም ‹‹የአትክልት ሥፍራ የጥበብ ማዕከል ፤ ከቤት ውጪ የሥነጥበብ አውደርዕይ እና የባህል ለውውጥ ማከናወኛ ቦታ ነው። በውስጡም አንድ ድንኳን የተወጠረ ሽፋን... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የሰው ልጅ ለምግብነት ከሚጠቀማቸው መካከል ዘይት አንዱና ዋነኛው ነው። በባህላዊም ሆነ በዘመናዊ መንገድ የሚዘጋጅ፣ ደሃውም ሆነ ሀብታሙ ለምግብነት የሚጠቀመው የምግብ አይነት ነው። ከምግብነት ባለፈም በኢንዱስትሪዎች፣ ለመዋቢያ ቅባቶች፣ ለመድኃኒት ለቀለሞችና ለሌሎችም... Read more »
የቡድን ሃያ ሀገራት በኢኮኖሚ ያደጉ 19 ሀገራትንና የአውሮፓ ህብረትን ያቅፋል። አስራ ዘጠኙ ሀገራትም አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቻይና፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ፣ ጣልያን፣ ጃፓን፣ ሜክሲኮ፣ ሩሲያ፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ፣... Read more »