አዳማ ከተማ ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ትገኛለች። የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣን (የመቼ መረጃ) መረጃ እንደሚጠቅሰው ደግሞ የነዋሪዎቿ ቁጥር 228 ሺህ 623 ነው። የስብሰባ ማዕከል እንደመሆኗ... Read more »
የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የአፍሪካ መዲናም ጭምር የሆነችው አዲስ አበባ በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁነቶች የሚከወኑባት ትልቅና የኢትዮጵያውያን ሁሉ መናሸሪያ ናት። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በየጊዜው ወደ ከተማዋ የሚገቡ ዜጎች እንዲሁም በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ... Read more »
ውስብስብ የቢዝነስ ስራዎችን አከናውኗል። የመጀመሪያውን የስራ ዓመታት ያሳለፈው በኔትዎርክ ማርኬቲንግ ቢዝነስ ውስጥ መሆኑ ዛሬ ለሚያከናውናቸው የኤቨንትና ኤግዚቢሽን ዝግጅት ስራዎች ትልቅ መሰረት ጥሎለታል። በ2000 ዓ.ም. ኤክስፖ ቲም ከተባለ የሱዳን ኩባንያ ጋር ያካሄደው የዶሮ... Read more »
በኢትዮጵያ ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ በሰላም ተጠናቅቋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች በሰኔ 14 ምርጫ ማካሄድ ባልተቻለባቸው አካባቢዎች ደግሞ ጳጉሜ 1/2013 ዓ.ም ምርጫ ይካሄዳል፡፡ በምርጫው አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ወይም ፓርቲዎች አሸናፊነቱ/አሸናፊነታቸው እንደተረጋገጠ መንግሥት የሚመሰርት/የሚመሰርቱ ይሆናል፡፡... Read more »
የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች መንግሥት ባመቻቸላቸው የማምረቻና የመሸጫ ቦታ ተጠቅመው የተለያዩ ምርቶችን አምርተው ወደ ገበያ በማቅረብ ኅብረተሰቡን እያገለገሉ ያሉበት ሁኔታ አለ፡፡ በዘርፉ የተሰማሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎችም በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል፡፡... Read more »
የሰዎችን የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ከሚያሳልጡና የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የንግድ እንቅስቃሴን ከሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማት አውታሮች መካከል የመንገድ መሰረተ ልማት በግምባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡ በተለይ የመንገድ መሰረተ ልማት በከተሞች አካባቢ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም ምክንያት... Read more »
የምንገኝበት የክረምት ወር እና ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ መገጣጠሙ ለሶስተኛው ዙር ‹‹ኢትዮጵያን እናልብሳት›› በሚል ለሚካሄደው ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል፡፡ እስከሚቀጥለው የምርጫ ጊዜ የሚመራውን በምርጫ ካርዱ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ የወሰደ ሁሉ... Read more »
ስመጥርና ጥናታዊቷ የደብረ ብርሃን ከተማ ከተመሰረተች ከስድስት መቶ ዓመታት በላይ አስቆጥራለች፡፡ ከተማዋ ሸዋን ማዕከል አድርጋ የኢትዮጵያ የስልጣኔ መሰረትና መናገሻ እንደነበረች የተለያዩ የታሪክ ምሁራንና ድርሳናት ይመሰክራሉ፡፡ ይሁንና የደብረ ብርሃን ከተማ እድሜዋና እድገቷ ተቃራኒ... Read more »
ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ለውጡን ተከትሎ በመአድን ዘርፉ በተሰሩ ሀገር አቀፍ የሪፎርም ስራዎች መአድን የማምረት አቅምን በመጨመር ከዘርፉ የሚገኘውን የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ ተችሏል። በተለይ ደግሞ ህግ-ወጥ ንግድን በመከላከል ለብሄራዊ ባንክ የሚቀርበው የወርቅ... Read more »
ወጣቶች ናቸው። የእጅ ጥበበኛው ተጨንቆ የሰራውን የሽመና ውጤትና ከአልባሱ ጋር የሚስማማውን ጌጣጌጥ ከራስ ፀጉራቸው ጀምሮ ተውበውበታል። በአለባበሳቸው ቀልብ በመሳባቸው ስለባህላዊ አልባሱና ጌጣጌጡ ብዙዎች ሲጠይቋቸውና አብረዋቸውም ፎቶግራፍ ለመነሳት ሲያስፈቅዷቸው ነበር። ወጣቶቹ የተዋቡባቸው አልባሳትና... Read more »