ሱፐርማርኬትና የእሁድ ገበያዎች – እንደ ገበያ ማረጋጊያ አማራጮች

ሰዎች መሰረታዊ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦችን፣ የግብርና ምርቶችን፣ ወዘተ. ለመሸመት የኑሮ ደረጃቸውንና ገቢያቸውን መሠረት ያደርጋሉ፤ ከሸቀጦቹና የግብርና ምርቶቹ ዓይነት፣ መጠን፣ ጀምሮ የሚሸምቱበት ቦታም እንዲሁ ለየቅል ነው።እንደየአካባቢያቸውም ይወሰናሉ። ለሚሸምቷቸው ምርቶች ወይም ሸቀጦች ተመጣጣኝ ዋጋ... Read more »

የአረንጓዴ አሻራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ

አዲስ አበባ ፦ የደን ውጤት ከህትመት ስራዎች ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት ስላለው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ አመራር እና ሰራተኞች ለ19ኛ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል... Read more »

አዲስ ዘመን ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ጠቅላይ ምክር ቤቱ ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋን በፕሬዚዳንትነት መረጠ

– ተመራጮቹም ሕዝበ ሙስሊሙን ለሰላምና ለልማት በማስተባበር እንደሚሠሩ ገለጹ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የሥራ አስፈጻሚ አባላትን ትናንት መርጧል። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋን... Read more »

የሰብዓዊ ዕርዳታውን ከማቀላጠፍ በተጓዳኝ ለጥፋት ዓላማ የሚውሉ ቁሳቁሶች እንዳይተላለፉ መጠንቀቅ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ወደ ትግራይ ክልል የሚላኩ ሰብአዊ ዕርዳታዎች ለማሳለጥ መንግሥት እያደረገ ከሚገኘው ሁሉን አቀፍ ጥረት በተጓዳኝ አሸባሪው ሕወሓት ለጥፋት ዓላማው ሊጠቀምባቸው የሚችሉ ቁሳቁሶች እንዳይተላለፉ በትኩረት እንዲሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር... Read more »

አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2014 ዓ ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

አብርሮ የማያውቀው ተሳፋሪ ፓይለቱ የታመመበትን አውሮፕላን በሰላም አሳረፈ

በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት አብራሪው መታመሙን ተከትሎ አንዲት አውሮፕላንን ያለምንም ችግር ማሳረፍ የቻለው ተሳፋሪ በበርካታ መገናኛ ብዙኃን መነጋገሪያ ሆኗል። ማንነቱን ለማጣራትም የዜና ወኪሎች ፍለጋ ላይ መሆናቸውም ተሰምቷል። ማንነቱ ይፋ ያልተደረገው ይህ ተሳፋሪ በአየር... Read more »

“ሲቃወምም ሆነ ሲደግፍ ምክንያታዊ የሆነ የከተማ ነዋሪ ለማፍራት እየተሰራ ነው” – አቶ አበራ መኮንን የደብረብርሃን ከተማ የሰላምና ህዝብ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ

 የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የምትገኝና በመካከለኛ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ያለች ስትሆን፣ ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳር 695 ኪሎ ሜትር፤ ከፌዴራሉ ከተማ አዲስ አበባ ደግሞ 130... Read more »

አዲስ ዘመን  መጋቢት 10 ቀን 2014 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

የትንሿ መንደር ግዙፍ የግብ አዳኝ

ከአራት ሳምንታት በፊት በተጠናቀቀው የካሜሩን 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቻምፒዮን ከመሆኗ ባሻገር በውድድሩ በርካታ ያልተጠበቁ ክስተቶችና ሊነገርላቸው የሚገቡ ታሪኮችና ኮከቦችን ማየት ተችሏል። ባለፉት ሦስት ሳምንታት የስፖርት ማህደር አምዳችንም በአፍሪካ... Read more »