ከኢትዮጵያ 39 አምራቾች ይሳተፋሉ አዲስ አበባ፦ 8ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና የፋሽን ሳምንት (ASFW) በሚል ከጥቅምት 25 እስከ 28 ቀን 2015 በአዲስ አበባ አውደርዕይ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። በአውደ ርዕዩ ከኢትዮጵያ 39 የጨርቃጨርቅና... Read more »
አዲስ አበባ፡- መንግሥት በተቆጣጠራቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች የሰብዓዊ አቅርቦቶችን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) አስታውቋል። በኢትዮጵያ የማስተባበሪያ ቢሮው ዳይሬክተር ሚሼል ሳድ እንደገለጹት፤ መንግሥት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያውያን የውጭ ተጽእኖን መቋቋም የሚያስችል የዲፕሎማሲ ስራ በተናበበና በተቀናጀ መንገድ መስራት እንደሚጠበቅባቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአማራ ክልል በሰላማዊ ሰልፍ ድጋፍ ላደረጉ ዜጎች ባደረጉት... Read more »
ከአዲስ አበባና ከሀዋሳ የተሰባሰቡ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችንና የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ተዋናዮችን ያካተተው የጎብኚዎች ቡድን የደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖችን የቱሪዝም መስህቦች ጉብኝቱን ጅማሬ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ጌዲኦ ዞን ለማድረግ በዞኑ ከተማ ዲላ... Read more »
እንደ አገር የራሳችንን ጥለን የሌላን ፍለጋ ላይ ከተጠመድን ሰንብተናል። የትምህርት ሥርዓታችን ደግሞ የዚህ አንድ ማሳያ ነው። እውቀትን ከግብረ ገብነት አዳምሮ ስንት ሊቆችን ያፈራው የቅኔ ትምህርት እንደማይጠቅም ተዘንግቷል። እውቀትን ፍለጋ ከአገር አገር፣ ከመምህር... Read more »
ትክክለኛ መረጃ የሚመነጨው ከእውነት ነው። እውነት ደግሞ ከሁሉም በላይ ታማኝነትን የሚጠይቅ ከፍ ያለ ሰብዓዊ እሴት ነው። ከዚህ ውጭ ስለመረጃ ሆነ ስለመረጃ ታማኝነት ማውራት የሚቻል አይሆንም። በማውራት ብዛትም ታማኝነትን ለመፍጠር የሚደረግ የትኛውም አይነት... Read more »
ወጣቶቹ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ናቸው። ሰላማዊ ሰልፉን ያስተባበሩት፤ መፈክር የጻፉት፤ በሰልፉ ላይ የመሪነትን ሚና የወሰዱት ሁሉም በተሰጣቸው ሃላፊነት ላይ ሆነው ስራቸውን ይሰራሉ። ስራቸውንም ሰርተው ሞቅ ደመቅ ያለውን ሰልፍ አድርገው ተመልሰዋል። የሰላማዊ ሰልፉን... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
በአገር ላይ ሰላም ለማስፈን፤ ጥላቻና ጦርነትን ለማቆም፤ ቂምና ቁርሾ እንዲሽር ማድረጊያ ዋናው መድሀኒት እርስ በእርስ መነጋገር ብቻ ነው። በባህላችንም ችግሮችን ለመፍታት የምንጠቀመው ሽምግልናን ነው። ጸብን በእርቅ ለመደምደም ከሽምግልና የበለጠ መፍትሄ አይኖርም። እናም... Read more »