በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አሊያም ሰብዓዊነት ተግባር ለምስጉን ስራችሁ፣ ለአዲስ ፈጠራችሁ፣ አሊያም ስለድንቅ ችሎታችሁ እናመሰግናለን፤ ጥሩ ሰርታችኋል፤ከጎበዞች መሀከል ተመርጣችኋል በሚል ግለሰቦች ሽልማት ይሸለማሉ።እውቅናም ይሰጣቸዋል። ከታላቁ ኦስካር ሽልማት ከመሰጠቱ እንዲሁም አካዳሚ... Read more »
ረጃጅም ህንፃዎች ከሚሠራላቸው ደረጃ በተጨማሪ የሚገነቡ አሳንሰሮች በተለይ ለዓቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለነፍሰ ጡሮችና በፍጥነት ወደ ህንፃዎቹ ወጥተው ጉዳያቸውን እንዲያስፈፅሙ ክፍተኛ እገዛ ይሰጣል። እነዚህ አሳንስሮች በአማራጭነት እገዛ የመስጠታችውን ይህን ያህል አንዳንድ ጊዜ... Read more »
አንዳንድ ጊዜ በራበን ወቅት በችኮላ አልያም ከአቻዎቻችን ጋር በሽሚያ ስንበላ ምግቡን ሳናላምጥ የምንውጥበት ጊዜ ሊከሰት ይችላል። በተለይ ስጋ ነክ የሆኑ ምግቦች አጥንትም ስለሚኖራቸው እያጣጣምንና እያላመጥን ስንበላ በጥርሳችን ወይም በምላሳችን ልንውጥ ስንል ትንንሽ... Read more »
ወጥቶ ለመግባት፣ ወልዶ ለመሳምም ሆነ ዘርቶ ለመቃም ከምንም በላይ የሰላም መኖር የግድ ይላል፡፡ ሰላም በሌለበት ስለ ልማት ሊታሰብ አይችልም፡፡ የሰላም አለመኖር እስከ ህይወት መነጠቅ ያደርሳል፤ የአካል መጉደልና የንብረት መውደምም ያስከትላል፡፡እንደ ሀገር የሚደርሰው... Read more »
ትምህርት የሰው ልጆች ስብዕና የሚቀረፅበትና ሁለንተናዊ አስተዋፅዖ ያላቸው ዜጎች ማፍሪያ መሣሪያ ነው። ከድህነት የመውጫ ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑም ተመራመሪ ልሂቃንን ማፍራት የምትችል ሀገር ተግዳሮቶቿን አስወግዳ ከድህነት መውጣት ትችላለች። ዶክተር ዕጓለ ገብረዮሃንስ በ1953 ዓ.ም... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት /ካቢኔው/ ትናንት ባካሄደው 14ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ሁለት አዋጆችን ተመልክቶ ማሻሻያዎችን በማከል እንዲያ ጸድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምራቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት... Read more »
ግብርናው የአገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት መሆኑ በተደጋጋሚ ይገለፃል፡፡ ታዲያ ይህ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ካልቻለ ብሎም በዚሁ ፍጥነት ጥራቱን እያረጋገጡ ከአገር ውስጥ ፍጆታነት አልፎ የውጭ ገቢ በማስገኘት የሚጠበቅበትን ግብ... Read more »
«ፈገግ… አዎ… ሳቅ…ሳቅ» ወዲያው አጠገቤ ይደርስና ደግሞ «ከአንገትሽ ቀና በይ እንጂ» እያለ አገጬን በእጆቹ ቀና አድርጎ፤ ከፊት ለፊቴ ይቆማል። ከወገቡ ሰበር ከአንገቱ ወደ እኔ ሰደድ ብሎም የካሜራውን ጉጥ ይጫነዋል። እንደ መብረቅ ብልጭ... Read more »
“አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለአምሳ ሰው ጌጡ” የሚል የአገራችን ብሂል አለ፡፡ ይህ አባባል በቀጥተኛ ትርጉሙ መተባበር ያለውን ከፍ ያለ ዋጋ ያሳየናል፡፡ ይህ ደግሞ የአገራችን ህዝብ ዋነኛ ማህበራዊ መገለጫ እንደሆነም ይነገራል፡፡ መረዳዳት... Read more »
መጠሪያዋም፣ ምስረታዋም ከተንጣለለው ሐይቋ ጋር ተቆራኝቷል፤ ሞቅ ያለው የአየር ጸባይዋ ለኑሮ፣ ውብ የአስፓልትና የባለጌጥ ንጣፍ መንገዶቿ እንደልብ ለመዘዋወር ምቹ አድርገዋታል፤ የቱሪስትም ሆነ የኢንቨስተሮችን ልብ የሚስቡ በርካታ ሀብቶችም ተጎናጽፋለች፤ የሰላምና መቻቻል አውድ ስለመሆኗም... Read more »