በቆርኪ ሲለካ

የመገናኛ ብዙሃኖቻችንን ሳስባቸው ሞልቶላ ቸው ግብር የሚያበሉ ደጋሽ ይመስሉኛል። በዓይነ ህሊናችሁ ሳሉት፤ ከዳስ የሞላው እድምተኛ ከቀረበው እየተቋደሰም ከሌሎች እድምተኞች ጋር ሲያወጋና ሲጨዋወት። ደጋሽ በየመሃሉ ብቅ ብለው «ብሉ እንጂ፤ ኧረ እየጠጣችሁ» እያሉ ሲጋብዙ።... Read more »

ለአምስት ዓመታት የዘለቀው የባለቤትነት ውዝግብ

አቶ መርሻ ገበየሁ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ ስምንት ቀበሌ 17 በአዲሱ 15/16 በሚባለው ፓርላማ አካባቢ ነዋሪ እንደነበሩ ያስታውሳሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ላስቲክ ወጥረው እየኖሩ እንደሆኑ ከዓይናቸው ልውረድ አትወርድም... Read more »

የሳምንቱ የአፍሪካ የስፖርት ወሬዎች

በዛሬው የእሁድ ገፅ የስፖርት አምዳችን አፍሪካ ውስጥ በቀዳሚነት መነጋገሪያ ስለሆኑ የሳምንቱ የእግር ኳስ ዜናዎች ይዳስሳል። በተለይ በዚህ ሳምንት በዋናነት ትኩረት ስበው ከነበሩ መነጋገሪያ እግር ኳሳዊ አጀንዳዎች መካከል የብዙኃኑን ቀልብ ይዞ የነበረው የቀድሞው... Read more »

ለእውቀት ወይስ ለኑሮ?

መቼም እንግዲህ ይሄ ታክሲ አያሳየኝ የለው! ለነገሩ ይሄኛውን እንኳን ያስተዋልኩት እዚያ ትልቁ ሰማያዊ ተሽከርካሪ ላይ ነው፡፡ ያ ማነው ስሙ ‹‹ፐብሊክ ሰርቪስ›› ማለቴ የመንግሥት ሠራተኞችን ከቤት ወደ መሥሪያ ቤት እና ከመሥሪያ ቤት ወደ... Read more »

የፕሪሚየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬና ነገ ይካሄዳሉ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይከናወኑ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎች በወጣላቸው መርሀ ግብር መሰረት ዛሬና ነገ ይከናወናሉ። በአዲስ አበባ ስታዲየም 10 ሰዓት መከላከያ ድሬዳዋ ከተማን ይገጥማል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው... Read more »

የባህል ስፖርት ተገቢውን ትኩረት እንዳላገኘ ተገለፀ

አዲስ አበባ/ኢዜአ/፣ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆነው የባህል ስፖርት ተገቢውን ትኩረት እንዳላገኘ የስፖርት ባለሙያዎች ገለጹ። የባህል ስፖርት ከክርስቶስ ልደት በፊት በስድስተኛውና ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይዘወተር እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያመለክታሉ። በኢትዮጵያ ገበጣ፣ የገና ጨዋታን፣... Read more »

በቤት ውስጥ ውድድር የወጣቶቹ ኢትዮጵያውያን አጓጊ ፍልሚያ

የመወዳደሪያ እድሜው ገና በወጣቶች ጎራ እያለ ከእድሜ ታላላቆቹ ጋር በታላላቅ የውድድር መድረኮች ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የቻለው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ከዚህ ቀደም በርካታ ጊዜ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የነገው ተስፋ እንደሚሆን ተነግሯል። ዮሚፍ ይህንን በተግባር... Read more »

ትውውቅ

 ኑሮን መኖር ከጀመርን ሁላችንም አሳዛኝ ክስተት እንደሚገጥመን ሁሉ አዝናኝና አስደሳች ሁኔታዎችንም ማስተናገድ አንዱ የህይወት ገፅታ ነው፡፡ ለዛሬው አሳዛኙን የህይወት ገጠመኞቻችንን ልተውና ስለሚያዝናኑንና ሁሌም እያስታወስን ስለምንስቅባቸው የህይወት ገጠመኞቻችን እናውጋ፡፡ ሁላችንም እንዳደግንበትና እንደየአካ ባቢያችን... Read more »

«እስካሁን ፓርላማ ውን የፓርቲ ዲስፕሊን ጠርንፎ ይዞት ነበር»

 የ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈፃሚውን በተገቢው መንገድ አይቆጣጠርም፤ ተጠያቂ አያደርግም እየተባለ በህዝብ ዘንድ በተደጋጋሚ ይወቀሳል። አባላቱም በህገ መንግሥቱ በተቀመጠው መሰረት ለህዝብ፣ ለህሊናቸውና ለህገ መንግሥቱ ጠበቃ ከመሆን ይልቅ የፓርቲያቸው ጠበቃ ናቸው። በዚህም... Read more »

ቅጥ ያጣው የመብራት ምሰሶ ላይ ማስታወቂያ

 ማስታወቂያ የማይለጠፍበት ስፍራ የለም፡፡ የባለማስታወቂያዎቹ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ድፍረት የተሞላበት ነው፡፡ የሚያስተላልፉት መልእክት ልበሙሉነታቸውንለማሳየት እንጅ ምርታቸውን ለማስተዋወቅ አይመስልም፡፡ አጥር አይቀራቸው ፖል አይቀራቸው የመንገድ ኮሎንና ግምብ አይቀራቸውም፤ ምንም አይነት የሉኝታ የላቸውም፤ ማስታወቂያቸውን የማይለጥፉበት ቦታ... Read more »