* የዴሞክራሲ ተቋማት የዜጎችን መብት ለማስከበር ደካማ መሆናቸው ተጠቆመ አዲስ አበባ፡-የማንነትና የዜግነት ፖለቲካ ፅንፍ ከወጣ አገር ሊያፈርስና ወደ እርስ በእርስ ግጭት ሊያመራ እንደሚችል አንድ ምሁር ገለጹ፡፡ የዴሞክራሲ ተቋማት የዜጎችን መብት ለማስከበር ደካማ... Read more »
እንደ መነሻ ከሃያ ዓመታት በፊት ስለነበረው የአገራችን እግር ኳስ የሚያወጉ ሰዎች አሁን ላይ ኳሱ እንደወደቀና ላዩ ላይ የሚፈሰውን ገንዘብ እንደበዛ ይናገራሉ። ከሃያ ዓመታት በፊት የአንድ ተጫዋች ትልቁ ደመወዝ ቀይ ወጥ መብላትና ሻወር... Read more »
ሰው ግን ‹‹ለውጥ›› የሚለው ቃል ትርጉም አልገባውም ልበል? ለነገሩ የአንድ ቃል ትርጉም የሚታወቀው በገባበት ዓረፍተ ነገር ዓውድ ነው። ይልቅ ይሄንን ለቋንቋ ተመራማሪዎች እንተወውና ወደ ለውጣችን እንመለስማ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ... Read more »
እንደ መነሻ ህንዳዊቷ ወይዘሪት ሚኒክሲ ጄቴላን ኢትዮጵያን እንደ ሀገሯ ተቀብላ መኖር ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። ይህ እውነት ደግሞ የእሷ ብቻ አይደለም። አብረዋት የሚኖሩ ቤተሰቦችዋ ጭምር እንጂ። እነርሱ ኢትዮጵያን «ውድ ሀገራችን» ሲሉ ይጠሯታል።ኢትዮጵያና ሀገራቸው... Read more »
ተወልደው ያደጉት በድሬዳዋ ከተማ ነው። በሙያቸው ፀሐፊ-ተውኔትና የሥነ ጽሁፍ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ጥልቅ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ ይታወቃሉ። በአሁኑ ወቅት የ70 ዓመት እድሜ ባለፀጋ ናቸው። «ጓደኛሞቹ»፣ «ፍቅር በአሜሪካ» እና ሌሎችንም ቴአትሮችን... Read more »
አዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ መስጠት እንደምትጀምር የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። አዲሱ የዲጂታል መታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አገልግሎቱ የሚጀመር ሲሆን ለዚህም በቂ መታወቂያ ካርዶች መዘጋጀታቸውን በኤጀንሲው... Read more »
በአንድ ወቅት በድንቅ ኳስን የማቀበል ብቃቱ የተማረከው የቀያይ ሰይጣኖቹ የምንግዜውም የፊት መስመር ፊታውራሪ እንግሊዛዊው ኮከብ ተጨዋች ዋይኒ ሩኒ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት በነበረበት ወቅት ስኮትላንዳዊውን አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጀርመናዊውን ‹‹ኢንተርናሽናል›› ተጫዋች ኦዚልን፤... Read more »
ትውልደ ኢትዮጵያዊው መኮንን ተክለአብ በካናዳ መኖር ከጀመረ 18ዓመታትን አስቆጥሯል። በአሁኑ ወቅት ኑሮውን ከተለያዩ አገራት ስፖርተኞችን በመምረጥ የውድድር መድረክ እንዲያገኙ እድሉን ያመቻቻል። 20ዓመታትን በትዝታ ወደ ኋላ ተጉዞ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለነበረው የማርሻል አርት የስፖርት... Read more »
በንጉሰ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የመጀመሪ ያዎቹ ዓመታት ወቅት ትልቅ ሚናና ወሳኝ አስተዋፅዖ የነበራቸው ራስ ደስታ ዳምጠው ከተማ የተገደሉት ከ82 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (የካቲት 16 ቀን 1929 ዓ.ም) ነበር።... Read more »
ጳውሎስ ኞኞ «አጤ ምኒልክ» በተሰኘ መጽሐፉ ተከታዩን አስነብቧል። አጼ ምንልክም አሉ፤ «አንድ ነገር ሰማሁ። ይሄ የሰማሁት ነገር እኔን ትንሽ ያደርግና ከነቤተመንግሥቴ፣ ሌላው ቤት ሁሉ፣ ህዝቡ፣ በቅሎው እና ፈረሱ ሁሉ ሳይቀር እትንሽ ጥቁር... Read more »