ሃገር በቀል እውቀትን የትውልድ መገንቢያ ለማድረግ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ እንዳለው የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ተናገሩ። በቀጣይ 15 አመታት በሚተገበረው የትምህርት ስልጠና እና ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር... Read more »
የዓለም ታላቁ ስፖርታዊ ውድድር ኦሊም ፒክ፤ በየወቅቱ አዳዲስ የውድድር ዓይነቶችን በማካተት ይታወቃል። ፓሪስ በታሪኳ ለሶስተኛ ጊዜ እአአ በ2024 በምታስተናግደው ኦሊምፒክ ላይም አዳዲስ ውድድሮች የሚጨመሩ መሆኑ ታውቋል። የመጀመሪያው በማራቶን ስፖርት ላይ መሳተፍ የሚፈልግ... Read more »
በአምቦ ከተማ ለ70 ዓመታት በትዳር ተሳስረው የቆዩት አጋሮች ዕለተሞታቸውም በአንድ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ሆነ። የአቶ ጉርሜሣ ኢሬንሶና ወይዘሮ ጉዲሴ ቂጣታ በአምቦ ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪዎች ነበሩ ፤ ለሰባ አሥርታት የዘለቀው ትዳራቸው ባለፈው... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በኦሊምፒክ ማጣሪያ አንደኛ ዙር ጨዋታውን በመጪው ወር አጋማሽ እንደሚያደርግ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አብረሃም መብራቱ አስታውቀዋል። በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚካሄደው «የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ» ደግሞ በሚያዚያ ወር ይካሄዳል። ከማሊ ጋር... Read more »
በመካከለኛና ረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች የምትታወቀው አትሌት መሰረት ደፋር በተያዘው ወር መጨረሻ በጃፓን ናጎያ የማራቶን ውድድር ላይ ትሳተፋለች። በውድድሩ የኢትዮጵያና የኬንያ አትሌቶች ከፍተኛ የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት አግኝተዋል። መሰረት ባሳለፍነው ዓመት ለ12ኛ ጊዜ... Read more »
ጥንታዊያኑ ግሪኮች አማልክትን ለማስታወስ ስፖርታዊ ክብረ በዓላትን ያዘጋጁ ነበር። በዘጠነኛው ምዕተ ዓመት አካባቢም የሶስቱ ግዛት መሪዎች ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አድርገው ነበር። «የተቀደሰ ስምምነት» የሚል ርዕስ የተሰጠው ስምምነቱ ስፖርታዊው ክብረ በዓል «ኦሊምፒክ» እስኪጠናቀቅ... Read more »
ላለፉት 60 ዓመታት የብስክሌት ስፖርት በኢትዮጵያ ሲዘወተር ቆይቷል። ይህም በአፍሪካ ቀዳሚ ሲሆን፤ እስከ ኦሊምፒክ (ከአትሌቲክስ ቀጥሎ በርካታ ተሳትፎ የተደረገበት ስፖርት) የደረሰ ተሳትፎም አለው። ይሁን እንጂ እንደ ሌሎች ስፖርቶች ትልልቅ ውድድሮችን የማዘጋጀት እድል... Read more »
እንበልና እርስዎ በአውሮፓ አሊያም በአሜሪካ ነዋሪ ነዎት። ወቅቱ ዝናባማ እንደመሆኑ የቀን ውሎዎን አጠናቀው ምሽት ወደ አልጋዎ ሲያቀኑ ዝናብ መጣል ጀምሮ ነበር። በመስኮት በኩልም አካባቢው በነጭ በረዶ መሸፈኑን ተመልክተው ይተኛሉ። ሲነጋም ወደ መዋያዎ... Read more »
የትኛውም ነገር የሚለካበት የራሱ ሚዛን አለው። ዘመናችን መሬት ላይ ተገጥመው ግዙፍ ነገሮችን ከሚመዝኑት አንስቶ ጥቃቅን ነገሮችን እስከሚለኩት ሚዛኖች አሳይቶናል (ያውም ከጣሳና ቁና እስከ ዲጅታል)። ቢሆንም ግን የተፈጥሮን ያህል ሚዛን ማግኘት የማይታሰብ ነው፤... Read more »
የለውጥ አካል ሆኖ ለህዝብ መታገልና ለውጤት ማብቃት ብቻ ሳይሆን በኋላም የለውጡ መሪ ሆኖ መገኘት እንደ እድለኝነት የሚታይ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይሄን እድል በሚገባ ተጠቅሞ ለውጡ የህዝብ እንዲሆን ማስቻልና በአግባቡ መምራት ሌላ አቅም... Read more »