በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ከታዩ ድንቅ ባለ ተሰጦ የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች መካከል ራሺድ ያኪኒ አንዱ ስለመሆኑ በርካቶች ይስማማሉ። የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የምንጊዜም ኮኮብ ግብ አስቆጣሪው አረንጓዴ ንስሩ በአሳዛኝ ሁኔታ የህልፈተ ህይወቱ ዜና... Read more »
ቀጣዮቹ ቁጥራዊ መረጃዎቻችን በመጀመ ሪያው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች የትኞቹ ተጫዋቾች በርካታ ግቦችን አመቻችተዋል እንዲሁም እነማን በይበልጥ በግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ ነበሩ የሚሉትን እና ተያያዥ ጥያቄዎች ይመልሳሉ። ሶከር ኢትዮጵያ በድረ ገጹ እንዳስነበበው በፕሪምየር... Read more »
በአትሌቲክሱ ዓለም ረጅም ርቀት ውድድሮች የስፖርቱ ድምቀቶች ናቸው። በተለይም አምስትና አስር ሺ ሜትር ውድድሮች በዓለም ላይ ከፍተኛ ተቀባይነትን እያገኙ ለመጡ የማራቶን ውድድሮች መሰረት ናቸው። እንደ አጠቃላይ ለአትሌቲክስ ስፖርትም ቢሆን የጀርባ አጥንቶች ናቸው።... Read more »
ስፖርት በዘመናችን አንድን ማህበረሰብ ከማዝናናት ባለፈ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ መሆን ችሏል። በርካቶች በስፖርት አማካኝነት የራሳቸውን ህይወት ከመለወጥ አልፈው የአገራቸውንና የህዝባቸውን ኑሮ ማሻሻል ችለዋል። ከፍ ሲልም ስፖርት በዘመናችን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በመፍጠር በዓለም ኢኮኖሚ... Read more »
ከ ዛሬ 81ዓመት በፊት አዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት። ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እትጌ መነን ተምረዋል። ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ በለንደንና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ... Read more »
ነ ገ የሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር የተሳካ እንዲሆን የመጀመሪያ ዙር አፈጻጸምን በመገምገም፤ ክፍተቶች እንዳይደገሙ፤ እንዲሁም የነበሩ ጠንካራና በጎ ጎኖች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ለማስቻል የኢትዮጰያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦችና ከዳኞች ኮሚቴ... Read more »
ወይዘሮ አሚና ሽኩር ከ1975 ዓ.ም እስከ 1985 ዓ.ም ለተከታታይ 12 አመታት ለኢትዮጵያ ዕህል ንግድ ድርጅት የቦሊቦል ክለብ ተጫዋችና የክለቡ አምበል ነበሩ። ለኢትዮጵያ የሴቶች የቦሊቦል ብሄራዊ ቡድን ከምስረታው ጊዜ ከ 1978 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት መገናኛ ብዙሃን ለሀገር ግንባታ ባላቸው ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ በቀረቡት መነሻ ጽሑፎች ቀድሞ በነበረው ስርዓት... Read more »
የዓለም ትልቁ ውድድር በየአራት ዓመቱ ከሚያካሂደው ኦሊምፒክ ባሻገር፤ ተጨማሪ ውድድሮችንም እንደሚያካሂድ ይታወቃል። የፓራሊምፒክ፣ የወጣቶች፣ «ስፔሻል» ኦሊምፒክ፣… ይጠቀሳሉ። በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄደውም በኢትዮጵያ ብዙም ዕውቅና የሌለው የስፔሻል ኦሊምፒክ ነው። ይህ... Read more »
የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር እ. ኤ. አ. ከ2020 ጀምሮ አምስት ሺ ሜትር ሩጫ ውድድር ከዲያመንድ ሊግ ፉክክሮች እንዲወጣ ውሳኔ ላይ መድረሱን አስታውቋል፡፡ በዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ከፍተኛው ርቀትም ሦስት ሺ ሜትር ብቻ... Read more »