
ሃይማኖትና ምግባር ተጣጥመው መሄድ ያለባቸው የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው የሚባለው ሃይማኖተኞች የሃይማኖታቸውን አስተምህሮ በሥራ የመተርጎም የውዴታ ግዴታ እንዳለባቸው ስለሚታመን ነው። ከዚህ አንጻር በተለይም የሃይማኖት አባቶች ለምዕመናን የሚሰብኩትን እና የሚያስተምሩትን ኖረው በማሳየት... Read more »

ሀገራዊ ለውጥ የተሻለ ነገር ለመፍጠር የሚደረግ ማኅበረሰባዊ ክስተት ነው፤ በአግባቡ መመራት ካልተቻለ ይዞት ሊመጣው የሚችለው አደጋ /ምስቅልቅል ከፍያለ ነው። ለዚህም ደግሞ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ነጋሪ የሚያስፈልገን አይደለም። እንደ ሀገር በተለያዩ ወቅቶች ሞክረናቸው ያልተሳኩ... Read more »

በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አዘጋጅነት የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ይካሄዳል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ከስድስቱ አህጉራት የተወጣጡ 16 ቡድኖች የሚካፈሉ ሲሆን፤ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በሦስት ሃገራት ይወከላል፡፡... Read more »

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሐማስ ያቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ በወራት ውስጥ በጋዛ “ሙሉ ድል መቀዳጀት” ይቻላል በማለት ሳይቀበሉት ቀሩ። ኔታንያሁ ይህን ያሉት አዲስ ለቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ምላሽ ለመስጠት ሐማስ... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፌ ነቃሁ፡፡ በሬን ስከፍት አንድ ምንዱባን የምጽዋት አቆፋዳውን ይዞ በሬ ላይ ቆሟል፡፡ “ስለማርያም” አለኝ፤ ፊቱን በማጣት አሳዝኖ፡፡ ቀኑ ማርያም መሆኑን እሱ ነው ያስታወሰኝ፡፡ ከአንድ እስከ ሰላሳ ያሉትን ቀኖች ዝም ብዬ ነው... Read more »

በትምህርት፣ በንግድና በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው የሚንቀሳቀሱ ሰዎች ከድካማቸው አረፍ ማለታቸው ተፈጥሯዊ ነው:: በእረፍት ጊዜ ደግሞ አዕምሮንም አካልንም ዘና የሚያደርጉ ነገሮች ያስፈልጋሉ:: በእርግጥ ዘና ስለማለት ሲነሳ ምርጫው ይለያያል:: አንዱን የሚያዝናናው ነገር፤ ሌላው... Read more »

ሀገራችን የአያሌ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሙዚየም በመባል ትታወቃለች። እነዚህ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተለያዩ ባሕሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነዚህ ባሕላዊ እሴቶች በርካታ ፋይዳ አላቸው። ከእነዚህም መካከልም ግጭት ለመፍቻ የሚያገለግሉ ባሕላዊ እሴቶች ይጠቀሳሉ። በሀገሪቱ በርካታ... Read more »

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ናት። በሁሉም የሀገሪቷ ክልሎች የተለያዩ የማዕድን ሀብቶች ይገኛሉ። ወርቅና የመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት፣ ፖታሽ፣ የድንጋይ ከሰል፣ ሊቲየም፣ ታንታለም፣ ብረትና ብረትነክ ማዕድናትና ሌሎች ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች የሚውሉ በርካታ ማዕድናት... Read more »

ወሊሶ፡- የአምቦ – ወሊሶ አስፋልት መንገድ ግንባታ ከዘጠኝ ዓመት በላይ በመጓተቱ መቸገራቸውን ኢፕድ ያነጋገራቸው የአምቦ እና የወሊሶ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው የአምቦ ከተማ ነዋሪ አቶ ረጋሳ ቡልቶ እንደገለጹት፤ የአምቦ... Read more »

አዲስ አበባ:- የኅብረት ሥራ ማህበራትን አቅም በማሳደግ የዋጋ ንረትን ማረጋጋት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ “የኅብረት ሥራ ማህበራት ሚና ከገበያ በላይ” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ፤ በአዲስ አበባ ከተማ ለሶስተኛ ጊዜ... Read more »