የስኳር ህመምተኞችን ችግር የሚቀርፍ የፈጠራ ስራ

 አለም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ብዙ ርቀት እየተጓዘ ነው። የሰው ልጅ የየዕለት ተግባሩ መከወኛና የአኗኗር ዘይቤውን ማቅለያ መሳሪያዎቹ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝት የሆኑ የምርምር ውጤቶች ናቸው። በየጊዜው አዳዲስ ምርምሮችና ፈጠራዎች ይከወናሉ። እነዚህ የምርምርና ፈጠራ... Read more »

ከወርቃማው እህል በወርቃማው እጅ የተሰሩ የፈጠራ ሥራዎች

ዶክተር ፋንታዬ ይማሙ ተወልደው ያደጉት በድሮው በወለጋ ክፍለ ሀገር ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ነቀምት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤትና በአርጆ አውራጃ ቢትወደድ መኮነን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግንቢ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »

ተንቀሳቃሽ የዕጣ ማውጫ ማሽን

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከመቋቋሙ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሎተሪ ጨዋታ በተለያየ መልኩ ይካሄድ ነበር፡፡ ህግ ከመውጣቱ በፊት የሚካሄዱት ቁማር መሰል ጨዋታዎች በህብረተሰቡ ዘንድ “ኪሳራ” በመባል ይታወቁ ነበር፡፡ በ1938 ዓ.ም ህገወጥ ሎተሪዎችን የሚያግድ አዋጅ... Read more »

ወፍጮን ማንቀሳቀስ የሚችል ኃይል የሚያመነጭ ተንቀሳቃሽ ሶላር የኤሌክትሪክ ጀነሬተር

በኢትዮጵያ በተለይም በገጠሩ የአገሪቱ ክፍል ከ10 ሰው ሰባቱ ወይም 70 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ አለመሆኑን ጥናቶች ይጠቁማሉ:: ለመሠረታዊ ፍጆታም ይሁን ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ወሳኝ የሆነውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ፍትሃዊ በሆነ... Read more »

ክብደት ያለውን ዕቃ በቀላሉ ለማጓጓዝ የሚረዳ የፈጠራ ሥራ

በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች በአኗኗር ዘይቤ ላይ መሠረታዊ ለውጥ ሲያመጡ እነዚህ ጉልህ ለውጦች የቴክኖሎጂ አብዮቶች ተብለው ይጠቀሳሉ። በታሪክ ብዙ የቴክኖሎጂ አብዮቶች ተመዝግበው ይገኛሉ። የግብርና አብዮት፣ የኢንዱስትሪ አብዮት፣ አረንጓዴው የግብርና አብዮት፣... Read more »

የምሽቱን ጨለማ በቀኗ ፀሐይ

አፍሪካ ካሏት አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊየን ህዝቦች የሚበዙት የገጠር ነዋሪ ናቸው፡፡ በገጠር ነዋሪ ከሆኑት ህዝቦች ውስጥ 218 ሚሊየኑ በፍጹም ድህነት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ስድስት መቶ ሚሊየን ያህሉ ደግሞ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አያገኙም፡፡ በአፍሪካ... Read more »

የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂው ከርምጃ ወደ ሩጫ

ባለፈው አንድ ዓመት በአገሪቷ የመጣው ለውጥ ያስከተላቸውን መልካም አጋጣሚዎች በመጠቀም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በርካታ ተስፋ ሰጪ ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል። በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉት ሥራዎች የአገሪቱን ግብርና፣ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂና የመንግሥት አሰራርን ዘመናዊና... Read more »

በአገር ውስጥ ተመራማሪዎች የተሰሩ ክትባቶች

ክትባት አካል እራሱን ከበሽታ መከላከል እንዲችልና የበሽታ የመከላከል አቅሙ እንዲ ጨምር የቫይረስ፣ ባክቴሪያ እና ፕሮቶዞኣ ህዋሶችን፣ በሽታ አምጭ ህዋሳቸውን በሽታ እንዳይፈጥሩ ወይም በሽታ እንዳያስተላልፉ ከተገደሉ ወይም ከተዳከሙ በኋላ ከተለያዩ ኬሚካሎች ጋር ተዋህዶ... Read more »

የፕላኔት ጁፒተር እውነታ

ልጆች በዚህ ሳምንት አስገራሚ ስለሆኑ እውነታዎች እንነግራችኋለን። ለዛሬ የመረጥንላችሁ ጉዳይ አለ። ልጆች ምድራችን ላይ በርካታ እውነታዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል?። መልካም፤ እኛም በዚህ አምድ ላይ ዓለማችን ላይ ስላሉ በርከት ያሉ አዝናኝ እና አስተማሪ... Read more »

የቴክኖሎጂ ሽግግር በኢትዮጵያ

በአሁኑ ወቅት የየትኛውም የጠንካራ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነ ሀገር የኢኮኖሚው አስተማማኝነት የሚረጋገጠው ባለው የቴክኖሎጂ አቅም እንደሆነ ሁሉንም የሚያስማማ እውነታ ሆኗል። ይሄ የቴክኖሎጂ አቅም የሚለካው ሀገራት ባላቸው የቴክኖሎጂ ቁስ ስብስብ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰቡ ቴክኖሎጂን... Read more »