ያልሸነፍ ባይነት ፍሬ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ወይዘሮ ሰላማዊት ማሞ ትባላለች ትውልዷም እድገቷም አዲስ አበባ እምብርት አራት ኪሎ አካባቢ ነው። ሰላማዊት ገና በልጅነት እድሜዋ የገጠማት ችግር ብዙዎችን ከቤት በማዋል የሰው እጅ ጠባቂና ፍሬ አልባ የሚያደርግ ቢሆንም እሷ... Read more »

የእናት ምትክ ለመሆን

ራስወርቅ ሙሉጌታ ህፃናት በእናት ጉያ በቤተሰብ ፍቅርና እንክብካቤ ስር ሆነው ሲያድጉ በጤንነታቸው፣ በአስተሳሰብና ቅልጥፍናቸው፣ በፈጠራ ክህሎታቸው ብሎም አካላዊና አዕምሮአዊ እድገታቸው ሳይዛባ አምራች ዜጋ የመሆን እድላቸው ሰፊ ነው። በተቃራኒው በተለያዩ ምክንያቶች የልጅነት ግዜያቸውን... Read more »

ውጤታማ የጽናት ጉዞ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ገና በልጅነቱ፣ በለጋ እድሜው የደረሰበት የአካል ጉዳት እሱንም ሆነ ቤተሰቡን ተስፋ ያስቆረጠ ነበር። ግና እቤት ተቀምጦ ህመሙን ማዳመጥን አማራጩ ያላደረገው ወጣት ዛሬ ራሱን ችሎ ከመኖር ባለፈ ቤተሰብ ለመመስረትና ሌሎችንም ለመታደግ... Read more »

ለጤናማ ቤተሰብ ምሥረታ

ራስወርቅ ሙሉጌታ  ቤተሰብ የማህበረሰብ መሰረት ነው የበርካታ ጤነኛ ቤተሰቦች መኖር ጠንካራ ማህበረሰብ ብሎም ሀገር ለማቆም የሚረዳ ይሆናል። ቤተሰብ የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ የሚቀረጽበት የመጀመሪያው ተቋም ነው። በአሁኑ ወቅት በሳይንሳዊ መንገድ የተጠኑ ጥናቶች... Read more »

ያልተቋጨው የችግር ጉዞ

 ራስወርቅ ሙሉጌታ ወይዘሮ እማዋይሽ ታረቀ ትባላላች ትውልዷ ጎንደር ክፍለ ሀገር ጋይንት የሚባል አካባቢ ነው። እማዋይሽ ስድስት ወንድሞች ያሏት ሲሆን ለቤተሰቧ ብቸኛ ሴት ልጅም ናት። እናቷ ገና በልጅነቷ ነፍስ ሳታውቅ በሞት ስለተለየቻት እምብዛም... Read more »

የቲሞቹ የነገ ተስፋ እንዳይጨልም የሚከፈል መስዋዕትነት

ራስወርቅ ሙሉጌታ ለአዲስ አበቤ ነዋሪ አውራ ጎዳና ዳርቻና በየመናፈሻው ተኝተው የሚውሉ ሕፃናት ልጆችን ማየት አዲስ አይደለም። እነዚሁ ልጆች ረፈድ ፈድ ሲል ደግሞ በየገንዳው ምግባቸውን ከውሻ እየተናጠቁ ሲበሉ ማየትም የየዕለት ትእይንት ነው፤ ከስድስት... Read more »

የምስራች ይዞ የመጣው ማመልከቻ

 በአራት ኪሎ አካባቢ በጫማ ጠረጋ ሥራ የሚተዳደሩት አቶ ኃይሉ ዘበርጋ በደርግ ዘመን ከገጠር ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ይናገራሉ።ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት እና የአምስት የልጅ ልጆች አያት የሆኑት አቶ ኃይሉ ዘበርጋ የ65 ዓመት... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል

ለዒድ አል-አድሐ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ሙስሊም ወገኖቼና ለተቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ እንኳን ለ1441 ኛው ዓመተ ሒጅራ፣ ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ / የዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ዒድ ሙባረክ! የዘንድሮው የዐረፋ በዓል... Read more »

ቤተሰብን የበተነው የጋብቻ ላይ ጋብቻ

ጋብቻ የቤተሰብ መመስረቻ መሰረታዊና ዋናው መንገድ ሲሆን ቤተሰብ ደግሞ የህብረተሰብና የሀገር መሰረት ነው። ስለዚህ ጋብቻ የተጋቢዎቹ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡና የሀገርም ጉዳይ በመሆኑ የህብረተሰቡና የመንግሥት ጥበቃና እንክብካቤ ያስፈልገዋል። በኢትዮጵያም ጋብቻ በመንግሥትም ሆነ በማህበረሰቡ... Read more »

አንድ ላይ ተሰባስቦ መጫወት ለኮሮና ቫይረስ ያጋልጣል

 ልጆች ሰላም ናችሁ! ከኮሮና ቫይረስ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ እንደሆነ እገምታለሁ። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። እናንተም ሙሉ ጊዜያችሁን የምታሳልፉት በቤታችሁ ነው። ስለዚህ እራሳችሁን በቀላሉ ከሰዎች ንክኪ ማራቅ ትችላላችሁ ማለት ነው።... Read more »