እርቅ የበደልና የግፍ ልጓም

እኔና አንድ የማላውቀው ሰው ረጅም የበረሀ ጉዞ ላይ ተገናኘን። በረሀው ውሃ የማይገኝበት ምድረ በዳ ነው። ከብዙ ጉዞ በኋላ አንዲት ጥላ ያላት ቦታ ላይ ደረስን። እዚያች ቦታ የሚኖር አንድ መልካም ሰው በበረሀው የደረሰብንን... Read more »

የንባብ ባህላችን፤ ከድጡ ወደ ማጡ?

         •  ስር ነቀል የንባብ አብዮት ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ከፀሀፍት፣ መፃህፍት፣ ንባብ ቤት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የታሪክ ደሀ አይደለችም። የህትመት ታሪካችን ወደኋላ 100 ድህረ ክርስቶስ (AD) ይወስደናል። የፅህፈታችንም ቢሆን ከዚህ... Read more »

ለድንገተኛ የልብ ህመም ስጋት የሆነው ‹‹ትራንስ ፋቲ አሲድ››

መሰረት ባዩ፣ ጉርድ ሾላ አካባቢ ድንች እየጠበሰች ራሷንና ቤተሰቧን  ታስተዳድራለች፡፡ ለድንች መጥበሻነት የምትጠቀመው የዘይት አይነት ከውጪ ተመርተው ከሚመጡት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ አንድ ጊዜ መጥበሻው ላይ ባደረገችው ዘይት ብቻ ቀኑን ሙሉ ዘይቱን ሳትቀይር... Read more »

የመምህራንን ችግሮች በመፍታት የትምህርት ጥራትን የማረጋገጥ ጅማሮ

የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ በአጠቃላይ ከ300 በላይ የሚሆኑ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚያስተምሩ ከ20 ሺህ በላይ መምህራንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ የተደራጀ የሙያ ማህበር ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከአጠቃላይ... Read more »

አገርኛ ቋንቋን ከኮምፒዩተር ያዋሃዱ ሳይንቲስት!

ብዙዎች አማርኛ ፊደልን በኮምፒውተር እንዲጻፍ በማድረጋቸው ያውቋ ቸዋል። በየጊዜው እያሻሻሉም የተለዩ የአጻጻፍ ስልቶችን በማቅረብ ይታወቃሉ። ኮምፒዩተር ኦሮምኛና ሌሎች የአገሪቱን ቋንቋዎች አይጽፍም ለሚሉትም በሶፍትዌራቸው ምላሽ ሰጥተዋል። የእርሳቸው ሶፍትዌር ማንም ሳይጀምረው ከሰላሳ ዓመት በፊት... Read more »

አገራት እንዲህ ለባህላቸው ይጨነቃሉ

ልክ የዛሬ ዓመት ነበር፤ በወርሃ የካቲት የግብጽ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ‹‹አስዋን ኢንተርናሽናል የባህል ፌስቲቫል›› በሚባል ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ያዘጋጀው። በዚህ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የልዑካን ቡድን ተጉዞ ነበር። የልዑካን ቡድኑ ያቀረበው... Read more »

ማሾሌዎች እና ባህላቸው

ኢትዮጵያ ተነግረው የማይሰለቹ ተወርተው የማያልቁ ድንቅ ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛና በብዝኃነት የተዋበች ሀገር ናት፡፡ ይበልጥ ስናውቃትና ቀርበን ስንመረምራት በባህል ማህደርነቷ የምንደመምባት ድንቅ ምድር፡፡ ለዚህም ነው ዛሬ በደቡባዊ ክፍልዋ ተገኝተን የማሾሌ ብሄረሰብን ባህላዊ... Read more »

የሠዓሊያኑ ፈተናዎች

ሥዕል ከፍ ያለ ክህሎት ከነጠረና ጥልቅ ሀሳብ ጋር ተዋህዶ በአንድ ገጽ የሚታይበት ጥበብ ነው፡ ፡በብዙ የዘርፉ አጥኚዎች ቀዳሚ የኪነ ጥበብ ዘርፍ መሆኑም ይነገርለታል። ሥዕል የታሪክ አሻራን በጉልህ አድምቆ የማሳየትና ዘመናትን ተሻግሮ የመታየት... Read more »

የ‹‹ይቻላል›› ህያው ምስክሮች!

‹‹ኧረ እንደው እገሊት በሠላም ተገላገለች?›› ከሚለው ጥያቄ ጎን ለጎን “ለመሆኑ ምን ወለደች?” መባሉ የተለመደ ነው፡፡ የጥያቄው ምላሽ “ወንድ” የሚል ከሆነ ታዲያ ‹‹ጎሽ ጎሽ…›› የሚል የፈገግታ ምላሽ ለእናት እንደ ማበረታቻነት ይበረከታል፡፡ በተቃራኒው ሴት... Read more »

ኃይሉ የደከመ የላፕቶፕ ባትሪን ወደ ቀድሞ ጉልበቱ የሚመልስ የፈጠራ ስራ

መምህር አቦሀይ ውብሸት ይባላሉ። መምህሩ ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከጐንደር ከተማ በ210 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኝው ጃን አሞራ ከተማ ነው። ከ1ኛ ደረጃ እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በጃን... Read more »