የታሪኩ ተጋሪ ሁኑ!

 ፍቅር ባለፈው ሳምንት በዚህ የእንወራወር አምድ ‹‹ዜጎችን ከምርጫ ጥላቻ መታደግ ያስፈልጋል›› በሚል ርዕስ የቀረበ ጽሑፍ አንብቤአለሁ።ጽሑፉ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ዜጎች በምርጫው ድምጽ ለመስጠት የሚያስችላቸውን ካርድ በመውሰድ በኩል መቀዛቀዝ እንደሚታይባቸው በመግለጽ ለእዚህ ምክንያት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ኃይለማርያም ወንድሙ አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1940ዎቹ ያቀርባቸው ከነበሩ ዘገባዎች መካከል የከተማ ወሬ በሚል የሚያቀርባቸው ይገኙበታል፡፡ ይህም በቂ የሕግ ባለሙያ ስላልነበር ነው። በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችንም በ1945 እና 46 ከታተሙ የዚሁ ጋዜጣ... Read more »

የባህል ፋሽን ኢንዱስትሪውን ያነቃቃው«ሽፎን»

 አዲሱ ገረመው  ነጠላውና ቀሚሱ እንዲመሳሰል የነጠላው ጥለት ላይ እንደ ቀሚሱ ዓይነት መሰል ነገር ይለጠፍበታል። ልክ እንደ ሐበሻ ልብስ በዓላት ሲቃረቡና በሠርግ ወቅት ገበያው ይደራል። በእርግጥ እንደ ባህል አልባሳት በዓላትን ብቻ ጠብቆ አይለበስም።... Read more »

የልጅ እንዳልካቸው መኮንን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመትና የተማሪዎች አመጽ

አብርሃም ተወልደ  በአጼ ሀይለስላሴ አገዛዝ መጨረሻ አካባቢ በዛሬው እለት ከተከሰቱ ታሪካዊ ሁነቶች መካከል የልጅ እንዳልካቸው መኮንን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መሾምና የተማሪዎች አመፅ ይጠቀሳል። ይህ ክስተት በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሲታወስ የሚኖር በውስጡ በርካታ... Read more »

የቀይ ሽብር አዋጅ እንዲወጣ ምክንያት የሆነው መመሪያ

አብርሃም ተወልደ  የዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተከሰቱ አያሌ ምሁራንና ወጣቶች ቀርጥፎ የበላው “ቀይ ሽብር” አዋጅ እንዲታወጅ ምክንያት የሆነው “የብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት መመሪያ” ይፋ የተደረገበት ዕለት ነበር።ቀኑ ሚያዝያ 12 / 1968 ዓ.ም... Read more »

የት ልከራይ

ዘካርያስ ዶቢ አንድ እናት አንግዳ ይመጣባቸዋል።ትልቅ እንግዳ።ሰሞኑን ኤሌክትሪክ ጠፍቶ እንጀራ ከጋገሩ መቆየታቸውን ነገሩን።ትልቅ ሰው ብልህ ነው።ድርቆሹን ምኑን ምኑን እያሉ ቆይተዋል።አልፎ አልፎ ነው እንጀራ የሚገዙት።የግድ እየሆነባቸው ፤ ለቤተሰቡ ሲሉ።አሁን እንግዳቸውን ለመቀበል የግድ እንጀራ... Read more »

የኢትዮጵያን የፋሽኑን ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ለመውሰድ ያለመው መድረክ

አብርሃም ተወልደ  ሴኔጋል ከምዕራብ አፍሪካ አገራት አንጻራዊ የቆዳ ስፋት ያላት ሀገር ናት። በውበቷ ግን የሚስተካከላት እንደሌለ ይነገራል። በፈረንሳይ ቀኝ ግዛት ውስጥ ስለነበረች የአውሮፓውያን ተጽዕኖ ያለባት አገር ናት። በአገሪቱ የሚመረቱ የትኛቹም ምርቶች ማዕከል... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ሀይለማርያም ወንድሙ  በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ህብረተሰቡ በተለያዩ የልማት ስራዎች ገንዘብ በማዋጣት ያደርግ የነበረውን ተሳትፎ ከሚያመለክቱ ዘገባዎች ጥቂቱን ይዘን ቀርበናል። የዕድር ወኪሎች ስለልማትና ፀጥታ ተወያዩ... Read more »

የኢትዮጵያን የፋሽኑን ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ለመውሰድ ያለመው መድረክ

አብርሃም ተወልደ  ሴኔጋል ከምዕራብ አፍሪካ አገራት አንጻራዊ የቆዳ ስፋት ያላት ሀገር ናት። በውበቷ ግን የሚስተካከላት እንደሌለ ይነገራል። በፈረንሳይ ቀኝ ግዛት ውስጥ ስለነበረች የአውሮፓውያን ተጽዕኖ ያለባት አገር ናት። በአገሪቱ የሚመረቱ የትኛቹም ምርቶች ማዕከል... Read more »

ዜጎችን ከምርጫ ጥላቻ መታደግ ያስፈልጋል !

ኃይሉ ሣህለድንግል  ኢትዮጵያውያን የዛሬ ሶስት ዓመት ሀገራዊውን ለውጥ ሲጎናጸፉ መንግስት ለዘመናት ሲጠይቁት የቆዩትን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እውን ለማድረግ እንዲሚሰራ ማረጋጋጫ መስጠቱ ይታወቃል:: ለውጡ በሶስት ዓመት ጉዞው ካከናወናቸው በርካታ ተግባሮች አንዱም ይሄው ለዴሞክራሲ... Read more »