«666» ሳይንሳዊ ምስጢራት

የመጽሐፉ ስም፡- 666 ሳይንሳዊ ምስጢራት ግብረሶዶማዊነት፣ዕፅ… ደራሲ፡- ዐብይ ይልማ የገጽ ብዛት፡- 212 ዋጋ፡- 180 ብር መጽሐፉ እንደዋና ሃሳብ አድርጎ የሚያወሳው ምዕራባውያኑ በዚህ ዘመን የሚታዩትን ሁሉ ከሰው ልጅ የማይጠበቁና አውሬያዊ ተግባራትን ሊከውኑ እንደሚገባ... Read more »

በስዕል ጥበብ ሰላምን መዘመር

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው። በሀገር መኖር፤ የሚቻለው ወጥቶ መግባት፤ ተምሮ እራስንና ቤተሰብን መርዳት፤ ሰርቶ መክበር፤ ወልዶ መሳም፤ ዘርቶ መቃም የሚቻለው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው። ሰላም በሌለበት ሁሉም ነገር ከንቱ ነው። እንኳንስ... Read more »

የኪነጥበብ ዜናዎች

ብዝሀ ህይወትን መሰረት ያደረገ የኪነ ጥበብ ምሽት ተዘጋጀ  ‹‹አገራችንን በጥይት በተሸነቆረ የዝሆን ጆሮ አጮልቀን ስናያት›› በሚል መሪ ሀሳብ የብዝሀ ህይወት እና ተፈጥሮ ላይ የሚያተኩር ልዩ የኪነ ጥበብ ምሽት ነገ ሰኞ በብሄራዊ ቲያትር... Read more »

ሸክም አልባው መጽሐፍ

ሳይንስ የምርምርና የፈጠራ ራስ፣ የጊዜ ማዘመኛ መንገድ፣ የስልጣኔ መገለጫ ነው። ትናንት በብዙ ልፋት ይከናወኑ የነበሩ ስራዎች ዛሬ ጠፍቶ በሚበራና በአንዲት መጫን ብቻ ያለ ልፋት መተግበራቸው ለዚህ ማሳያ ነው። ሳይንስ በፈጠረው መልካም አጋጣሚ... Read more »

‹‹ተረጂነት መሸጋገሪያ እንጂ መኖሪያ ሊሆን አይገባም›› – ወጣት አልአዛር ዘላለም

 ወጣቶችን በተለያዩ የክህሎት ስልጠና በመደገፍ ከተረጂነት ማውጣት ተገቢ ነው። በመሆኑም የራሳቸውን ስራ መፍጠር የሚችሉበትን ሀሳብ ከማቀንቀን ባለፈ በአንድ በማሰባሰብና በማደራጀት በተግባር ስራ ላይ እንዲሰማሩ ማድረግ ደግሞ ያስፈልጋል። ይህ ሲሆን በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ... Read more »

የደም ቅበላና የ”ፓፒሎማ” ቫይረስ ዝምድና

 የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በሴቶች ላይ የሚከሰት ሁለተኛው ገዳይ በሽታ መሆኑ ይታወቃል። በየዓመቱም በዓለም አቀፍ ደረጃ 530ሺ የሚጠጉ ሴቶች በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እንደሚያዙ ይገመታል። በዚህ አይነቱ የካንሰር ህመም... Read more »

‹‹የምኖረው ለምክንያት ነው፤ …›› የሰብዓዊ መብት ተማጋቹ አቶ ኦቦንግ ሜቶ

የተለያዩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የተመለከቱ የምርመራ ጥናቶችን አስተባብረዋል፡፡ እ.አ.አ በ2003 በጋምቤላ በአኝዋክ ሕዝብ ላይ በተሰነዘረ ጥቃት 424 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ በ2004 የአኝዋክ ጀስቲስ ካውንስልን አቋቁመዋል፡፡ የካውንስሉ ዓለም አቀፍ አድቮኬሲ ዳይሬክተር በመሆን ከተለያዩ... Read more »

የሲዳማ እንስቶች ባህላዊ አለባበስ

ኢትዮጵያዊያን አንቱታን ካተረፉልን መካከል አንዱ የአለባበሳችን ልዩነትና የቀለም ምርጫችን መሆኑን በውጭ አገራት የሚኖሩ ሰዎች ሳይቀሩ ይናገራሉ። በዲዛይን ሙያ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊያንም ለምን ይሄ ሳባቸውና ገዛችሁት ሲባሉ መልሳቸው እኛን የሚመስል የአልባሳት የቀለም ምርጫ... Read more »

የአዲሱን ዓመት መምጣት አብሳሪ

 የራሷ የዘመን አቆጣጠር ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ በማህበረሰቡ አማካኝነት የተለያዩ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ክዋኔዎችን ያካሄዳሉ። ከእነዚህ መካከል ደግሞ ክረምት አልፎ አዲስ ዘመን በተለወጠ ቁጥር የአዲሱን ዓመት መዳረሻና መባቻ የሚያመላክቱ የተለያዩ... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ሠፈሮች ስያሜያቸው ግኝት

የአዲስ አበባ ከተማ ሠፈሮች ስያሜያቸውን ያገኙት በተለያዩ ምክንያቶችና አጋጣሚዎች ነው። እነዚህንም በተለያዩ ዘርፎች ከፍሎ በቅደም ተከተል ማየት ይቻላል። በርካታዎቹ የከተማዋ ቀደምት ሠፈሮች ስያሜያቸውን ያገኙት በቤተ-መንግሥቱ ዙሪያ መሬት በጉልት መልክ በተሠጣቸው መሣፍንቶችና መኳንንቶች... Read more »