የትምህርት ቤት አፍላ ወጣቶች ለአገራዊ ጥሪ ቅድሚያ ተሰላፊዎች ናቸው። በዚህ የተነሳም የመንግስታቸውን ጥሪዎች በመቀበል ወቅቱ የፈቀደውን መስዋዕትነት በየዘመኑ ከፍለዋል። አሁን ላይ ለወጣቶች የቀረበው የእናት አገር ጥሪ፣ ብረት ወልውሎ መፋለምን የሚጠይቅ ሳይሆን አንድነት... Read more »
‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ይህንን ዘፈን ያዜመው ያለትምህርት የብዙ ነገሮች ውል እየጠፋበት ስለተቸገረ ይመስለኛል። እርግጥ ነው ትምህርት የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው። ይሁን እንጂ ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የጀመረው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ማቡኪያነት... Read more »
ዶክተር ወንጌል ጠና ጅማ ተወልዳ በጅማ በዕውቀት የነገሰች ወጣት ናት። በጅማ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ድህረ ምረቃ በአጠቃላይ ቀዶ ጥገና የህክምና ትምህርቷን ተከታትላ አጠናቃለች። ከሶስት ዓመት ውጣ ውረድ በኋላም ዘንድሮ ሶስት ነጥብ... Read more »
መጪውን ጊዜ አስቀድመው መተንበይ የሚችሉ ሰዎች በዘመን መካከል ለቅመም ያህል አይጠፉም። ‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ለዚህ አስረጂ ነው። የአሁኑን እውነታ ቀድሞ የተረዳ ነው። ብዙ ወላጆች ለአብራካቸው ክፋይ የሚያወርሱት ጥሪት መቋጠር ተስኗቸዋል። ይልቁንም... Read more »
በትምህርት ቤት በተለይም በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ይጓጓሉ።አሁን አሁን ግን በዩኒቨርስቲዎች በሚያስተውሏቸው ግጭቶች ምክንያት ፍላጎታቸው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ መፍጠሩ አይቀርም። ለዚህ ደግሞ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመማር... Read more »
በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሕትመት የሚበቁ በርካታ የምርምር ሥራዎች አሉ። ነገር ግን በሥራ ላይ የሚውሉ የምርምር ሥራዎች አሉ ወይ? የሚለው ከመሪ እስከ ተመሪ ሲያነጋግር ይደመጣል። በየዓመቱ ከተለያዩ ተቋማት ተፈልፍለው በመደርደሪያ ላይ አቧራ... Read more »
ወቅቱ ጥር ነው። ድሮ ድሮ ከገጠር እስከ ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች በሁለት ምርጫዎች የሚወጠሩበት ጊዜ ነበር። አንድም በፈተና ጥናት፤ ሁለትም በሰርግ ጭፈራ። አሁን ላይ ግን መልኩ ተቀይሯል። የፈተና ወቅት ስለመሆኑም አስታዋሽ ያለው አይመስልም።... Read more »
ኢትዮጵያ በተፈጥሮዋ የታደለች አገር ነች፡፡ መልክዓ ምድሯ ቆላ፣ወይና ደጋና ደጋ የተቸረ ነው፤ የአየር ጠባይዋም ለሰው ለእንስሳትና ዕፅዋት ዕድገት ተስማሚ ነው፡፡ ዓመቱን ሙሉ የፀሐይ ኃይልና ወቅታዊ ዝናብ የማይለያት አገር ነች። ከዚህ ምቹ ተፈጥሮ... Read more »
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ በፖሊሲና ስትራቴጂዎች ደረጃ ትኩረት የተሰጠው ቢመስልም የታለመለትን ማሳካት አልቻለም፡፡ በሌሎች አለማት በተለይም በታዳጊ አገራት ዘንድ የቴክኒክና ሙያ ምሩቃን እንቁ ባለሙያዎች እንደሆኑ በጥናቶች ተመላክቷል። የቴክኒክና ሙያ... Read more »
ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ 50 የመንግስት እና 201 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይገኛሉ።ከእነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም በአመት አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ተማሪዎች ይመረቃሉ።ያም ሆኖ ግን በትምህርት ጥራት... Read more »