ማህበራዊ ኃላፊነቴን እየተወጣሁ ነው አለ – የኢትዮጵያ የኑዌር ልማት ማህበር

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ የኑዌር ልማት ማህበር ከተቋቋመበት አላማ አንፃር ማህበራዊ ኃላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ። የማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ቡል ቤል ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ማህበሩ 3ኛው ዓመታዊ ጉባኤውን ከሐምሌ 25 እስከ... Read more »

‘‘ለበርበሬ ሥር አበስብስ በሽታ መፍትሄ ማጣታችን ለኪሣራ እየዳረገን ነው’’ – አርሶአደሮች አርሶአደሮቹ ‘‘ለኪሣራ የተዳረጉት የተሰጣቸውን ምክረሐሳብ ተግባራዊ ባለማድረጋቸው ነው’’ – የደቡብ ክልል ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን

ወልቂጤ:- ለበርበሬ ሥር አበስብስ በሽታ መፍትሄ ማጣታቸው ለኪሣራ እንደዳረጋቸው የጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አርሶአደሮች ተናገሩ። የደቡብ ክልል ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን በበኩሉ አርሶአደሮቹ ለኪሣራ የተዳረጉት የተሰጣቸውን ምክረ ሐሳብ ተግባራዊ ባለማድረጋቸው እንደሆነ... Read more »

ከሠላማዊና ከሕጋዊ ትግል ውጭ ያሉ ቀይ መስመሮች

ከሠላማዊና ከሕጋዊ ትግል ውጭ የሚከናወኑ ተግባራት ከሕገ መንግሥቱና ከምርጫ ሥርዓቱ ያፈነገጡ በመሆናቸው ለሀገር ፈተና ሲሆኑ ይስተዋላል። እነዚህን ማለፍ ደግሞ ቀይ መስመሩን ማለፍ በመሆኑም መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎች ለፖለቲካ ምህዳሩ ሲባል የሚታየው ትዕግሥትና ሆደ... Read more »

የሁለት የግል መገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች ያለአግባብ ከሥራ መባረራቸውን አስታወቁ

 – ኤል ቲቪ ሠራተኞቹን የቀነሰው ኪሳራ ስላጋጠመው መሆኑን ገልጿል አዲስ አበባ፡- በሁለት የግል መገናኛ ብዙኃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ያለአግባብ ከሥራቸው መባረራቸውንና ህጋዊ መብቶቻቸውም ያልተከበ ሩላቸው መሆኑን አስታወቁ። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው የሁለቱ መገናኛ... Read more »

በበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 67 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፡- በ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 32 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 67 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለፀ። በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙ ኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ... Read more »

ለሥልጣኑ 91 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለጨረታ እንደሚያቀርብ ገለፀ

 አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ2012 በጀት ዓመት ዋጋቸው 150 ቢሊዮን ብር የሚገመት 91 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለጨረታ እያዘጋጀ እንዳለ አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኘ ትናንት የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱን... Read more »

አዴፓና ህወሓት በመቀራረብ አለመግባባቶቻቸውን መፍታት እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳሰቡ

 አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች የሆኑት አዴፓና ህወሓት ያሉባቸውን አለመግባባቶች ተቀራርበው በመፍታት የታገሉለትን አላማ እውን ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ... Read more »

የመዲናዋ የመሬት አጠቃቀም ሊሻሻል እንደሚገባ ተገለፀ

 አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አጠቃቀም ችግር እንጂ የቦታ እጥረት ባለመኖሩ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ ተገቢ የመሬት አጠቃቀም ማኔጅመንት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ... Read more »

መንግሥት የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ይሰራል

. በሰኔ 15ቱ ግድያ ላይ በቂ መረጃ አለው   አዲስ አበባ፡- መንግሥት በቀጣይ ዓመት የዋጋ ንረቱን ለመቆጣጠር በአቅርቦት ላይ በመመስረት በስፋት እንደሚሰራ ገለጸ። በሰኔ 15ቱ ግድያ ላይ መንግሥት በቂ መረጃ እንዳለው ጠቅላይ... Read more »

በአዲስ አበባ በአምስቱም በሮችየገበያ ማዕከላት ይገነባሉ

አዲስ አበባ፡- በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጪያና መግቢያ በሮች አርሶ አደሮች ምርታቸውን የሚያስቀምጡባቸውንና ለገበያ የሚያቀርቡባቸውን ማእከላት ለመገንባት መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል። የከተማዋ ነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለማቃለልም አንድ ሺህ 500 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱ... Read more »